Tue Oct 24 2017 12:27:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-24 12:27:43 +03:00
parent bf5a9bdc55
commit 569bc1236a
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 እንዲዳስሳቸው ሰዎች ልጆቻቸውን ወደ እርሱ ያመጡ ነበር። ደቀ መዛሙርቱ ይህን ባዩ ጊዜ ገሠጹአቸው። \v 16 ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠራቸውና፣ "ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተቸው አትከልክሏቸውም። የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና። \v 17 እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን በየዋህነት ያልተቀበላት ፈጽሞ አይገባባትም።
\v 15 እንዲዳስሳቸው ሰዎች ልጆቻቸውን ወደ እርሱ ያመጡ ነበር። ደቀ መዛሙርቱ ይህን ባዩ ጊዜ ገሠጹአቸው። \v 16 ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠራቸውና፣ "ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተውአቸው አትከልክሏቸውም። የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና። \v 17 እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን በየዋህነት ያልተቀበላት ፈጽሞ አይገባባትም" አለው

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 " ከአለቆች አንዱ ኢየሱስን፦ "ደግ መምህር ሆይ፤ የዘላለምን ሕይወት ለማግኝት ምን ማድረግ ይገባኛል?" ብሎ ጠየቀው። \v 19 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ለምን ደግ ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ደግ የለም። \v 20 ትእዛዛትን ሁሉ ታውቃቸዋለህ፤ እነርሱም፤'አትግደል፤ አታመንዝር፤አትስረቅ፤ በሐሰት አትመስክር፤ እናትህንና አባትህን አክብር'" የሚሉ ናቸው። \v 21 የአይሁድ አለቃም አለ፡"እነዚህንማ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ጠብቄአቸዋለሁ።"
\v 18 ከአለቆች አንዱ ኢየሱስን፣ "ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይገባኛል?" ብሎ ጠየቀው። \v 19 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ለምን ደግ ብለህ ትጠራኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ደግ የለም። \v 20 ትእዛዛትን ሁሉ ታውቃቸዋለህ፤ እነርሱም፤'አትግደል፤ አታመንዝር፤አትስረቅ፤ በሐሰት አትመስክር፤ እናትህንና አባትህን አክብር'" የሚሉ ናቸው። \v 21 የአይሁድ አለቃም አለ፡"እነዚህንማ ከሕፃንነቴ ጀምሮ ጠብቄአቸዋለሁ።"

View File

@ -112,6 +112,7 @@
"18-06",
"18-09",
"18-11",
"18-13"
"18-13",
"18-15"
]
}