Mon Oct 23 2017 16:26:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:26:18 +03:00
parent 1786e1b786
commit c26aacf9ec
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ታላቁም ልጅ ይህን ሰምቶ ተቆጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወደ ውጪ ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፦ 'እነሆ ይህንን ሁሉ ዘመን እንደ ባርያ አገለገልኩህ፤ ከትእዛዝህም አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርኩ፤ ከባልንጄሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠሃኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።'
\v 28 ታላቁ ልጅ ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፦ 'እነሆ ይህንን ሁሉ ዘመን እንደ ባርያ አገለገልኩህ፤ ከትእዛዝህም አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርኩ፤ ከባልንጄሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠሃኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።'