Mon Oct 23 2017 16:24:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-23 16:24:18 +03:00
parent b241bb893e
commit 1786e1b786
2 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 በዚያን ጊዜ ታላቁ ልጅ በዕርሻ ቦታ ነበረ። ወደ ቤትም በተቃረበ ጊዜ ሙዚቃና ጭፈራ ድምፅ ሰማ። \v 26 ከአገልጋዮቹ አንዱን ጠርቶ፤ ምን እየሆነ እንዳለ ጠየቀው። አገልጋዩም፦ "ወንድምህ መጥቶአል። \v 27 በሰላምና በጤና ስልተመለሰም አባትህ የሰባውን ወይፈን አርዶለታል" አለው።
\v 25 ታላቁ ልጅ በዕርሻ ቦታ ነበረ። ወደ ቤትም በተቃረበ ጊዜ ሙዚቃና ጭፈራ ሰማ። \v 26 ከአገልጋዮቹ አንዱን ጠርቶ፤ ምን እየሆነ እንዳለ ጠየቀው። አገልጋዩም፣ 'ወንድምህ መጥቶአል። \v 27 በደኅና ስለተመለሰም አባትህ የሰባውን ወይፈን አርዶለታል' አለው።

View File

@ -72,6 +72,8 @@
"15-13",
"15-15",
"15-17",
"15-20"
"15-20",
"15-22",
"15-25"
]
}