Thu Dec 07 2017 14:17:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 14:17:14 +03:00
parent 24d417bed2
commit b59c871ab0
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
02/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 በዚያው አካባቢ በሌሊት የበግ መንጎቻቸውን እየጠበቁ በመስክ የነበሩ እረኞች ነበሩ፡፡ \v 9 በድንገትም የእግዚአብሔር መልአክ ለእነርሱ ተገለጠላቸው፣ የእግዚአብሔርም ክብር በእነርሱ ዙሪያ አበራላቸው፤ እነርሱም በጣም ፈሩ፡፡