Thu Dec 07 2017 12:33:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 12:33:03 +03:00
parent b30d599c99
commit 24d417bed2
3 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
02/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 ዮሴፍም የዳዊት ቤተሰብ ዝርያ ስለነበረ በገሊላ ከነበረችው ከናዝሬት ተነሥቶ የዳዊት ከተማ ወደምትባለው የይሁዳ ከተማ ወደ ነበረችው ወደ ቤተ ልሔም ተጓዘ፡፡ \v 5 ይመዘገብ ዘንድ ለእርሱ ታጭታ ከነበረችውና የመውለጃዋን ቀን እየተጠባበቀች ከነበረችው ከማርያም ጋር ወደዚያ ስፍራ ሄደ፡፡

1
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 እዚያም በነበሩበት ጊዜ የምትወልድበት ወቅት ደረሰ፡፡ \v 7 የበኩር ልጅዋ የሆነውን ወንድ ልጅ ወለደች፣ በመታቀፊያ ጨርቅም በሚገባ ጠቀለለችው፡፡ በእንግዳ መቀበያውም ስፍራ ስላልነበረ በእንስሳት መመገቢያ ግርግም ውስጥ አስተኛቸው፡፡

View File

@ -67,6 +67,8 @@
"01-78",
"01-80",
"02-01",
"02-04",
"02-06",
"07-01",
"07-02",
"07-06",