diff --git a/02/08.txt b/02/08.txt new file mode 100644 index 0000000..e0ae4b7 --- /dev/null +++ b/02/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 በዚያው አካባቢ በሌሊት የበግ መንጎቻቸውን እየጠበቁ በመስክ የነበሩ እረኞች ነበሩ፡፡ \v 9 በድንገትም የእግዚአብሔር መልአክ ለእነርሱ ተገለጠላቸው፣ የእግዚአብሔርም ክብር በእነርሱ ዙሪያ አበራላቸው፤ እነርሱም በጣም ፈሩ፡፡ \ No newline at end of file