Thu Dec 07 2017 17:13:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 17:13:15 +03:00
parent 9525d3e96e
commit 9ac423b36b
3 changed files with 3 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 29. አንድ ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውንም ጉንጭህን አዙርለት፡፡ አንድ ሰው ኮትህን የሚወስድብህ ከሆነ፣ ሸሚዝህንም አትከልክለው፡፡ \v 30 30. ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፣ አንድ ሰው የአንተ የሆነውን የሚቀማህ ከሆነ፣ እንዲመልስልህ አትጠይቀው፡፡
\v 29 አንድ ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውንም ጉንጭህን አዙርለት፡፡ አንድ ሰው ነጠላህን የሚወስድብህ ከሆነ፣ እጀ ጠባብህን አትከልክለው፡፡ \v 30 ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፣ አንድ ሰው የአንተ የሆነውን የሚወስድብህ ከሆነ፣ እንዲመልስልህ አትጠይቀው፡፡

1
06/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 ሰዎች እንዲያደርጉልህ የምትፈልገውን ሁሉ አንተም ለእነርሱ ልታደርግላቸው ይገባሃል፡፡ \v 32 ኃጢአተኞችም እንኳን የሚወዷቸውን ይወዳሉና የሚወዷችሁን የምትወዱ ከሆነ፣ ምን ምስጋና አላችሁ? \v 33 33. ኃጢአተኞችም እንደዚያው ያደርጋሉና መልካም ለሚያደርጉላችሁ ብቻ መልካም የምታደርጉ ከሆናችሁ፣ ምን ምስጋና አላችሁ? \v 34 34. እንደሚመልሱላችሁ ለምትጠብቋቸው ብቻ የምታበድሩ ከሆናችሁ፣ ምን ምስጋና አላችሁ? የሰጡትን ያንኑ ያህል ለመቀበል ተስፋ አድርገው፣ ኃጢአተኞችም እንኳን ለኃጢአተኞች ያበድራሉ፡፡

View File

@ -151,6 +151,7 @@
"06-24",
"06-26",
"06-27",
"06-29",
"07-01",
"07-02",
"07-06",