diff --git a/06/29.txt b/06/29.txt index 03fae80..e6e6998 100644 --- a/06/29.txt +++ b/06/29.txt @@ -1 +1 @@ -\v 29 29. አንድ ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውንም ጉንጭህን አዙርለት፡፡ አንድ ሰው ኮትህን የሚወስድብህ ከሆነ፣ ሸሚዝህንም አትከልክለው፡፡ \v 30 30. ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፣ አንድ ሰው የአንተ የሆነውን የሚቀማህ ከሆነ፣ እንዲመልስልህ አትጠይቀው፡፡ \ No newline at end of file +\v 29 አንድ ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውንም ጉንጭህን አዙርለት፡፡ አንድ ሰው ነጠላህን የሚወስድብህ ከሆነ፣ እጀ ጠባብህን አትከልክለው፡፡ \v 30 ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፣ አንድ ሰው የአንተ የሆነውን የሚወስድብህ ከሆነ፣ እንዲመልስልህ አትጠይቀው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/31.txt b/06/31.txt new file mode 100644 index 0000000..6148071 --- /dev/null +++ b/06/31.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 31 ሰዎች እንዲያደርጉልህ የምትፈልገውን ሁሉ አንተም ለእነርሱ ልታደርግላቸው ይገባሃል፡፡ \v 32 ኃጢአተኞችም እንኳን የሚወዷቸውን ይወዳሉና የሚወዷችሁን የምትወዱ ከሆነ፣ ምን ምስጋና አላችሁ? \v 33 33. ኃጢአተኞችም እንደዚያው ያደርጋሉና መልካም ለሚያደርጉላችሁ ብቻ መልካም የምታደርጉ ከሆናችሁ፣ ምን ምስጋና አላችሁ? \v 34 34. እንደሚመልሱላችሁ ለምትጠብቋቸው ብቻ የምታበድሩ ከሆናችሁ፣ ምን ምስጋና አላችሁ? የሰጡትን ያንኑ ያህል ለመቀበል ተስፋ አድርገው፣ ኃጢአተኞችም እንኳን ለኃጢአተኞች ያበድራሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ea73ce4..82486b3 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -151,6 +151,7 @@ "06-24", "06-26", "06-27", + "06-29", "07-01", "07-02", "07-06",