Thu Dec 07 2017 17:11:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
1f7fc11d77
commit
9525d3e96e
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 24 እናንተ አሁኑኑ መጽናናትን ተቀብላችኋልና፣ ነገር ግን እናንተ ባለጠጎች ወዮላችሁ! \v 25 25. በኋላ ትራባላችሁና፣ እናንተ አሁን የጠገባችሁ ወዮላችሁ! በኋላ ስለምታለቅሱና ዋይ፣ ዋይ ስለምትሉ፣ እናንተ አሁን የምትስቁ ወዮላችሁ!
|
||||
\v 24 እናንተ አሁኑኑ መጽናናትን ተቀብላችኋልና፣ ነገር ግን እናንተ ባለጠጎች ወዮላችሁ! \v 25 በኋላ ትራባላችሁና፣ እናንተ አሁን የጠገባችሁ ወዮላችሁ! በኋላ ስለምታለቅሱና ዋይ፣ ዋይ ስለምትሉ፣ እናንተ አሁን የምትስቁ ወዮላችሁ!
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 26 ሰዎች ሁሉ ስለ እናንተ መልካም በሚናገሩላችሁ ጊዜ ወዮላችሁ! ምክንያቱም አባቶቻቸው ለሐሰተኛ ነቢያት እንደዚያ ያደርጉላቸው ነበርና፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 27 ለእናንተ ለምታደምጡ ግን እላችኋለሁ፣ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፣ ለሚጠሏችሁም መልካም አድርጉላቸው፡፡ \v 28 የሚረግሟችሁን መርቁ፣ ለሚያንገላቷችሁም ጸልዩላቸው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 29 29. አንድ ጉንጭህን ለሚመታህ ሌላውንም ጉንጭህን አዙርለት፡፡ አንድ ሰው ኮትህን የሚወስድብህ ከሆነ፣ ሸሚዝህንም አትከልክለው፡፡ \v 30 30. ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፣ አንድ ሰው የአንተ የሆነውን የሚቀማህ ከሆነ፣ እንዲመልስልህ አትጠይቀው፡፡
|
|
@ -148,6 +148,9 @@
|
|||
"06-17",
|
||||
"06-20",
|
||||
"06-22",
|
||||
"06-24",
|
||||
"06-26",
|
||||
"06-27",
|
||||
"07-01",
|
||||
"07-02",
|
||||
"07-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue