Thu Nov 02 2017 15:25:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 15:25:15 +03:00
parent 04a152284d
commit 3830639b0b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡበት ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው “አንድ ገበሬ ዘር ሊዘራ ወጣ በሚዘራበት ወቅት ከተዘራው ዘር አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ።
\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡ ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፤ “አንድ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ።እንደ ዘራም አንዳንዱ ዘር በመንገድ ዳር ወደቀና ተረገጠ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ።