diff --git a/08/04.txt b/08/04.txt index 4d467b8..70c96d0 100644 --- a/08/04.txt +++ b/08/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡበት ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው “አንድ ገበሬ ዘር ሊዘራ ወጣ በሚዘራበት ወቅት ከተዘራው ዘር አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ። \ No newline at end of file +\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡ ጊዜ፣ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፤ “አንድ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ።እንደ ዘራም አንዳንዱ ዘር በመንገድ ዳር ወደቀና ተረገጠ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ። \ No newline at end of file