From 3830639b0bfbf5aafda2e949e50cf49e79cef697 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 2 Nov 2017 15:25:15 +0300 Subject: [PATCH] Thu Nov 02 2017 15:25:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 08/04.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/08/04.txt b/08/04.txt index 4d467b8..70c96d0 100644 --- a/08/04.txt +++ b/08/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡበት ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው “አንድ ገበሬ ዘር ሊዘራ ወጣ በሚዘራበት ወቅት ከተዘራው ዘር አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ። \ No newline at end of file +\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡ ጊዜ፣ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፤ “አንድ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ።እንደ ዘራም አንዳንዱ ዘር በመንገድ ዳር ወደቀና ተረገጠ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ። \ No newline at end of file