Tue Nov 07 2017 14:23:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:23:23 +03:00
parent 7e98cff8fa
commit 2e40247f8f
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 ከዚያም ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ ‘ሌጌዎን’ ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሔዱ እንዳያዛቸው መማፀናቸውን ቀጠሉ።
\v 30 ከዚያም ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ፣ "ጭፍራ" ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሄዱ እንዳያዛቸው መለመናቸውን ቀጠሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 በዚያን ወቅት ብዙ የአሳማ መንጋ በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ አሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። የለመኑትን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደላቸው። \v 33 ከዚህም የተነሣ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ።
\v 32 በዚያም ብዙ ሳማ መንጋ በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ አሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። የለመኑትን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደላቸው። \v 33 ከዚህም የተነሣ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ።

View File

@ -68,6 +68,7 @@
"08-24",
"08-26",
"08-28",
"08-30",
"13-01",
"13-04",
"13-06",