diff --git a/08/30.txt b/08/30.txt index af395fb..985227e 100644 --- a/08/30.txt +++ b/08/30.txt @@ -1 +1 @@ -\v 30 ከዚያም ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ ‘ሌጌዎን’ ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሔዱ እንዳያዛቸው መማፀናቸውን ቀጠሉ። \ No newline at end of file +\v 30 ከዚያም ጊዜም ኢየሱስ፣ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ፣ "ጭፍራ" ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሄዱ እንዳያዛቸው መለመናቸውን ቀጠሉ። \ No newline at end of file diff --git a/08/32.txt b/08/32.txt index bae7c1f..e3ed2dc 100644 --- a/08/32.txt +++ b/08/32.txt @@ -1 +1 @@ -\v 32 በዚያን ወቅት ብዙ የአሳማ መንጋ በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ አሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። የለመኑትን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደላቸው። \v 33 ከዚህም የተነሣ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ። \ No newline at end of file +\v 32 በዚያም ብዙ ዐሳማ መንጋ በኮረብታው ላይ ለግጦሽ ተሰማርተው ነበር፤ አጋንንቱም ወደ አሳማዎቹ ይገቡ ዘንድ እንዲፈቅድላቸው ለመኑት። የለመኑትን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደላቸው። \v 33 ከዚህም የተነሣ አጋንንቱ ከሰውዬው ወጥተው አሳማዎቹ ውስጥ ገቡ። የእርያዎቹ መንጋ ከኮረብታው ተጣድፈው ውድ ቁልቁል ወረዱ ወደ ሐይቁም ውስጥ ገብተው ሰጠሙ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index c1b42ae..523f425 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -68,6 +68,7 @@ "08-24", "08-26", "08-28", + "08-30", "13-01", "13-04", "13-06",