Tue Nov 07 2017 14:21:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:21:23 +03:00
parent d8592d3957
commit 7e98cff8fa
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ፣ “የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን ጉዳይ አለኝ?እንዳታሠቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሠቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳ በብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረ እየሄደ ይንከራተት ነበር።

\v 30 በዚያን ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ ‘ሌጌዎን’ ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሔዱ እንዳያዛቸው መማፀናቸውን ቀጠሉ።
\v 30 ከዚያም ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ ‘ሌጌዎን’ ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሔዱ እንዳያዛቸው መማፀናቸውን ቀጠሉ።

View File

@ -67,6 +67,7 @@
"08-22",
"08-24",
"08-26",
"08-28",
"13-01",
"13-04",
"13-06",