Tue Nov 07 2017 14:11:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:11:23 +03:00
parent 03b9f9e3dc
commit d8592d3957
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ፣ “የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን ጉዳይ አለኝ?እንዳታሠቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሠቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር።
\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ፣ “የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን ጉዳይ አለኝ?እንዳታሠቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሠቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳ በብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር።