Thu Dec 07 2017 16:59:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 16:59:15 +03:00
parent 221ba5d0ce
commit 228dbdb33b
4 changed files with 6 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 \v 39 37. እንደዚሁም፣ ማንም ሰው በአሮጌው አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ አያስቀምጥም፡፡ እንደዚህ ቢያደርግ፣ አዲሱ ወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳዋል፣ ወይን ጠጁም ይፈሳል፣ አቁማዳውም ይበላሻል፡፡ \v 38 38. ነገር ግን አዲስ ወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ይቀመጣል፡፡ 39. ምንም ሰው አሮጌውን ወይን ጠጅ ከጠጣ በኋላ አዲሱን የወይን ጠጅ አይፈልግም፣ ‘አሮጌው ይሻላል’ ይላልና፡፡”
\v 37 እንደዚሁም፣ ማንም ሰው በአሮጌው አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ አያስቀምጥም፡፡ እንደዚህ ቢያደርግ፣ አዲሱ ወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳዋል፣ ወይን ጠጁም ይፈሳል፣ አቁማዳውም ይበላሻል፡፡ \v 38 ነገር ግን አዲስ ወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ይቀመጣል፡፡ \v 39 ማንም ሰው አሮጌውን ወይን ጠጅ ከጠጣ በኋላ አዲሱን የወይን ጠጅ አይፈልግም፣ ‘አሮጌው ይሻላል’ ይላልና፡፡”

2
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 6 \v 1 በሰንበት ቀን በእህል እርሻ መካከል በሚያልፍበት ጊዜ ደቀመዛሙርቱ እሸት
እየቀጠፉና በእጆቻቸው እያሹ እህሉን ይቅሙ ነበር፡፡ \v 2 ገር ግን ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣ “በሰንበት ቀን ማድረግ ያልተፈቀደውን የምታደርጉት ለምንድን ነው?” አሏቸው፡፡

1
06/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 5 3. ኢየሱስም ለእነርሱ፣ “ዳዊት በተራበ ጊዜ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ያደረጉትን እንኳ አላነበባችሁምን? \v 4 ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብቶ ከገጸ-ኅብስቱ ጥቂት ወሰደ ካህናትም ብቻ ይበሉ ዘንድ የተፈቀደላቸውን ለራሱ በላ አብረውት ከነበሩትም ለአንዳንዶቸ ይበሉ ዘንድ ሰጣቸው፡፡” አላቸው፡፡ 5. ከዚያ በኋላም፣ “የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው” አላቸው፡፡

View File

@ -138,6 +138,8 @@
"05-29",
"05-33",
"05-36",
"05-37",
"06-01",
"07-01",
"07-02",
"07-06",