am_luk_text_ulb/06/03.txt

1 line
588 B
Plaintext

\v 3 \v 5 3. ኢየሱስም ለእነርሱ፣ “ዳዊት በተራበ ጊዜ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ያደረጉትን እንኳ አላነበባችሁምን? \v 4 ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብቶ ከገጸ-ኅብስቱ ጥቂት ወሰደ ካህናትም ብቻ ይበሉ ዘንድ የተፈቀደላቸውን ለራሱ በላ አብረውት ከነበሩትም ለአንዳንዶቸ ይበሉ ዘንድ ሰጣቸው፡፡” አላቸው፡፡ 5. ከዚያ በኋላም፣ “የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው” አላቸው፡፡