am_luk_text_ulb/09/54.txt

1 line
395 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 54 \v 55 \v 56 54 ከዚያም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ የነበሩትን ያዕቆብና ዮሐንስ ይህንን ተመለከቱና፦ “ጌታ ሆይ፣ እሳት ከሰማይ ወርዶ እንዲያጠፋቸው እንድናዝ ትወዳለህን?” አሉት። 55 እርሱ ግን መለስ ብሎ ገሰጻቸው። 56 በዚያን ጊዜ ወደ ሌላ መንደር ሄዱ።