Sun Feb 25 2018 09:36:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-25 09:36:56 +03:00
parent 7c652e75ce
commit e88e16cb0d
9 changed files with 19 additions and 17 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 20 የሰሜንን ጥቃት ፈጻሚዎች ከእናተ አርቃለሁ፥ ወደ ደረቅና ወደ ተተወ ምድር እሰድዳቸዋለሁ። የሠራዊቱ ፊተኛ ጦር ወደ ምሥራቅ ባሕር፥
የሠራዊቱ ኋለኛ ጦር ወደ ምዕራብ ባሕር ይሄዳል። ግማቱ ይውጣል፥ክርፋቱም ይነሳል፤ታላላቅ ነገሮችንም አደርጋለሁ።»
\v 20 የሰሜንን ጥቃት ፈጻሚዎች ከእናተ አርቃለሁ፥ ወደ ደረቅና ወደ ተተወ ምድር እሰድዳቸዋለሁ። የሠራዊቱ ፊተኛ ጦር ወደ ምሥራቅ ባሕር፥ የሠራዊቱ ኋለኛ ጦር ወደ ምዕራብ ባሕር ይሄዳል። ግማቱ ይውጣል፥ክርፋቱም ይነሳል፤ታላላቅ ነገሮችንም አደርጋለሁ።»

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 21 እግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን አድርጓልና፤ምድር ሆይ አትፍሪ፥ደስ ይበልሽ፥ሐሴትም አድርጊ። \v 22 የምድር እንስሶች ሆይ፥የምድረ
በዳ ማሰማሪያዎች ለምልመዋልና፥ዛፎች ፍሬያቸውን አፍርተዋልና፥ የበለስ ዛፎችና ወይኖች ሙሉ ፍሬያቸውን ሰጥተዋልና፤አትፍሩ።
\v 23 የበልግን ዝናብ እንደሚገባ ይሰጣአችኋልና፥እንደ ቀድሞ ዘመን የበልግ ዝናብንና የፀደይን ዝናብ ያካፋላችኋልና፤የጽዮን ሰዎች ሆይ፥ደስ ይበላችሁ፥ በአምላካችሁም በእግዚአብሔር ሐሴት አድርጉ።
\v 21 እግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን አድርጓልና፤ ምድር ሆይ አትፍሪ፥ ደስ ይበልሽ፥ ሐሴትም አድርጊ። \v 22 የምድር እንስሶች ሆይ፥ የምድረ በዳ ማሰማሪያዎች ለምልመዋልና፥ ዛፎች ፍሬያቸውን አፍርተዋልና፥ የበለስ ዛፎችና ወይኖች ሙሉ ፍሬያቸውን ሰጥተዋልና፤አትፍሩ። \v 23 የበልግን ዝናብ እንደሚገባ ይሰጣአችኋልና፥እንደ ቀድሞ ዘመን የበልግ ዝናብንና የፀደይን ዝናብ ያካፋላችኋልና፤ የጽዮን ሰዎች ሆይ፥ደስ ይበላችሁ፥ በአምላካችሁም በእግዚአብሔር ሐሴት አድርጉ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 24 አውድማዎቹ በስንዴ ይሞላሉ፥መጥመቂያዎችም አዲስ ወይን ጠጅና ዘይት ያፈስሳሉ። \v 25 በመካከላችሁ የላኩት ታላቁ ሠራዊቴ፥የአንበ
ጣ መንጋ፥ትልቁ አንበጣ፥ፌንጣና አባ ጮጋሬ የበሏቸውን የምርት ዓመታት እመልስላችኋለሁ።
\v 24 አውድማዎቹ በስንዴ ይሞላሉ፥መጥመቂያዎችም አዲስ ወይን ጠጅና ዘይት ያፈስሳሉ። \v 25 በመካከላችሁ የላኩት ታላቁ ሠራዊቴ፥ የአንበጣ መንጋ፥ ትልቁ አንበጣ፥ ፌንጣና አባ ጮጋሬ የበሏቸውን የምርት ዓመታት እመልስላችኋለሁ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 26 ተትረፍርፎ ትበላላችሁ፥ትጠግባላችሁም፤በመካከላችሁም ተዓምራት ያደረገውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላ
ችሁ፤ከእንግዲህም ወዲያ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውኑ አላመጣም። \v 27 እኔ በእስራኤል መካከል እንዳለሁ፥እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንኩ፥ሌላም እንደሌለ፥ከእንግዲህም ወዲይ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውን እንደማላመጣ ታውቃላችሁ።
\v 26 ተትረፍርፎ ትበላላችሁ፥ ትጠግባላችሁም፤ በመካከላችሁም ተዓምራት ያደረገውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላችሁ፤ ከእንግዲህም ወዲያ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውኑ አላመጣም። \v 27 እኔ በእስራኤል መካከል እንዳለሁ፥ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንኩ፥ ሌላም እንደሌለ፥ ከእንግዲህም ወዲይ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውን እንደማላመጣ ታውቃላችሁ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 30 በሰማያት ድንቆችን፥በምድርም ደም፥እሳትና የጢስ ዓምድ አሳያለሁ። \v 31 ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊ
ት፥ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ጨረቃም ወደ ደም ትለወጣለች።
\v 30 በሰማያት ድንቆችን፥በምድርም ደም፥እሳትና የጢስ ዓምድ አሳያለሁ። \v 31 ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊት፥ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ጨረቃም ወደ ደም ትለወጣለች።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 32 የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል። እግዚአብሔር እንደ ተናገርው፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም የሚያመልጡ ይኖራሉ፤ከት
ሩፋኑም መካከል እግዚአብሔር የጠራቸው ይገኛሉ።
\v 32 የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል። እግዚአብሔር እንደ ተናገርው፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም የሚያመልጡ ይኖራሉ፤ከትሩፋኑም መካከል እግዚአብሔር የጠራቸው ይገኛሉ።

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\c 3 \v 1 እነሆ፥በዚያ ወራትና በዚያ ጊዜ፥የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮኞች በምመልስበት ጊዜ፥ \v 2 አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፥ወደ ኢዮሳ
ፍጥም ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ። በአሕዛብ መካከል ከበተኑአቸው ከሕዝቤና ከርስቴ ከእስራኤል የተነሳ፥ምድሬን ከመከፋፈላቸው የተነሳ፤ በዚያ እፈር
ድባቸዋለሁ። \v 3 በሕዝቤ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ፥ ወንድ ልጅን በሴተኛ አዳሪ ለወጡ፥ሴት ልጅንም ለወይን ጠጅ ሸጡ፥ጠጡም።
\c 3 \v 1 እነሆ፥በዚያ ወራትና በዚያ ጊዜ፥የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮኞች በምመልስበት ጊዜ፥ \v 2 አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፥ወደ ኢዮሳፍጥም ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ። በአሕዛብ መካከል ከበተኑአቸው ከሕዝቤና ከርስቴ ከእስራኤል የተነሳ፥ ምድሬን ከመከፋፈላቸው የተነሳ፤ በዚያ እፈር
ድባቸዋለሁ። \v 3 በሕዝቤ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ፥ ወንድ ልጅን በሴተኛ አዳሪ ለወጡ፥ ሴት ልጅንም ለወይን ጠጅ ሸጡ፥ጠጡም።

1
03/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 3

View File

@ -57,6 +57,15 @@
"02-12",
"02-14",
"02-15",
"02-17"
"02-17",
"02-18",
"02-20",
"02-21",
"02-24",
"02-26",
"02-28",
"02-30",
"02-32",
"03-title"
]
}