Wed Jul 05 2017 22:47:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 22:47:55 +03:00
parent 48492213d7
commit d5074d5abc
11 changed files with 20 additions and 20 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. ሰዎች መምጣታቸውን ሲመለከቱ እጅግ ይገረጣሉ ይፈሩማል፡፡
7. ወታደሮች እንደሚያደርጉት አንበጦቹ በግድግዳዎች ላይ ይዘላሉ፤ ረድፋቸውንም ጠብቀው ይጓዛሉ እንጂ በፍጹም ከመስመራቸው ዝንፍ አይሉም (አይወጡም)፡፡
\v 6 6. ሰዎች መምጣታቸውን ሲመለከቱ እጅግ ይገረጣሉ ይፈሩማል፡፡
\v 7 7. ወታደሮች እንደሚያደርጉት አንበጦቹ በግድግዳዎች ላይ ይዘላሉ፤ ረድፋቸውንም ጠብቀው ይጓዛሉ እንጂ በፍጹም ከመስመራቸው ዝንፍ አይሉም (አይወጡም)፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ወደፊት ይገሠግሣሉ፤ ሰዎች ጦርና አንካሴ ቢወረውሩባቸውም ያ እንዲቆሙ አያደርጋቸውም፡፡
9. በከተማ ቅጥሮች ላይ ይርመሰመሳሉ ወደ ቤቶቻችንም ይገባሉ፤ ሌቦች እንደሚያደርጉት በመስኮቶቻችን በኩል ይገባሉ፡፡
\v 8 እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ወደፊት ይገሠግሣሉ፤ ሰዎች ጦርና አንካሴ ቢወረውሩባቸውም ያ እንዲቆሙ አያደርጋቸውም፡፡
\v 9 በከተማ ቅጥሮች ላይ ይርመሰመሳሉ ወደ ቤቶቻችንም ይገባሉ፤ ሌቦች እንደሚያደርጉት በመስኮቶቻችን በኩል ይገባሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10. መሬት እንድትንገዳገድ ሰማይም እንዲንቀጠቀጥ እንደሚያደርጉ ያህል ነው፡፡ በሰማዩ ላይ እጅግ ብዙ አንበጦች ስለሚኖሩ ፀሐይና ጨረቃ ይጨልማሉ፤ ክዋክብትም አያንፀባርቁም፡፡
11. ሊቈጠር የማይችለውን ይህንን የአንበጣ ሠራዊት እግዚአብሔር ይመራዋል፤ እነርሱም የእርሱን ትእዛዝ ያከብራሉ፤ ማንም በሕይወት ሊተርፍ የሚችል እስከማይመስል ድረስ ይህ አሁን በእኛ ላይ የሚፈርድበትና እኛን የሚቀጣበት ጊዜ እጅግ አስፈሪ ነው፡፡
\v 10 መሬት እንድትንገዳገድ ሰማይም እንዲንቀጠቀጥ እንደሚያደርጉ ያህል ነው፡፡ በሰማዩ ላይ እጅግ ብዙ አንበጦች ስለሚኖሩ ፀሐይና ጨረቃ ይጨልማሉ፤ ክዋክብትም አያንፀባርቁም፡፡
\v 11 ሊቈጠር የማይችለውን ይህንን የአንበጣ ሠራዊት እግዚአብሔር ይመራዋል፤ እነርሱም የእርሱን ትእዛዝ ያከብራሉ፤ ማንም በሕይወት ሊተርፍ የሚችል እስከማይመስል ድረስ ይህ አሁን በእኛ ላይ የሚፈርድበትና እኛን የሚቀጣበት ጊዜ እጅግ አስፈሪ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 \v 13 12. እግዚአብሔር ግን እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንደደረሱባችሁ እንደነዚህ ጥፋቶች ሳይሆን በመላ ውስጣዊ ማንነታችሁ እናንተ ወደ እኔ መመለስ ትችላላችሁ፤ እኔን በመተዋችሁ እንዳዘናችሁ ለማሳየት አልቅሱ፣ ዋይ በሉ ደግሞም ጹሙ፡፡
13. ማዘናችሁን ለመግለጽ ልብሶቻችሁን ብቻ አትቅደዱ፤ ከዚያ ይልቅ በውስጣዊ ማንነታችሁ ማዘናችሁን ግለጹ፡፡›› እግዚአብሔር መሐሪና ደግ ነው ፈጥኖ አይቈጣም፤ በታማኝነት ሕዝቡን ይወዳል፡፡ ፈጥኖ አይቆጣም፣ ከዚያ ይልቅ እጅግ አብዝቶና በታማኝነት ይወዳችኋል፤ እኛንም መቅጣት አይወድም፡፡
\v 12 እግዚአብሔር ግን እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንደደረሱባችሁ እንደነዚህ ጥፋቶች ሳይሆን በመላ ውስጣዊ ማንነታችሁ እናንተ ወደ እኔ መመለስ ትችላላችሁ፤ እኔን በመተዋችሁ እንዳዘናችሁ ለማሳየት አልቅሱ፣ ዋይ በሉ ደግሞም ጹሙ፡፡
\v 13 ማዘናችሁን ለመግለጽ ልብሶቻችሁን ብቻ አትቅደዱ፤ ከዚያ ይልቅ በውስጣዊ ማንነታችሁ ማዘናችሁን ግለጹ፡፡›› እግዚአብሔር መሐሪና ደግ ነው ፈጥኖ አይቈጣም፤ በታማኝነት ሕዝቡን ይወዳል፡፡ ፈጥኖ አይቆጣም፣ ከዚያ ይልቅ እጅግ አብዝቶና በታማኝነት ይወዳችኋል፤ እኛንም መቅጣት አይወድም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 14. እናንተን ለመቅጣት የወሰነውን ውሳኔ ለውጦ በዚያ ፋንታ በምሕረቱ ያደርግላችሁ እንደሆነ ማንም አያውቅም፤ እንደዚያ የሚያደርግ ከሆነ ከሚሰጣችሁ ነገሮች ጥቂቱን ለእርሱ መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ እህልና ወይን አትረፍርፎ በመስጠት ይባርካችኋል፡፡
\v 14 እናንተን ለመቅጣት የወሰነውን ውሳኔ ለውጦ በዚያ ፋንታ በምሕረቱ ያደርግላችሁ እንደሆነ ማንም አያውቅም፤ እንደዚያ የሚያደርግ ከሆነ ከሚሰጣችሁ ነገሮች ጥቂቱን ለእርሱ መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ እህልና ወይን አትረፍርፎ በመስጠት ይባርካችኋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 15 \v 16 15. በጽዮን ተራራ መለከትን ንፉ፤ ሕዝቡንም ሰብስቡ! ስለ ኃጢአታችሁ ማዘናችሁን ለመግለጽ የተለየ የጾም ወቅት ቅጠሩ፡፡
16. በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንድታገኙ የሚያደርጓችሁን ሥርዓቶች ፈጽሙ፤ አዛውንቶቹና ልጆቹ ሕፃናቱም ሳይቀሩ፣ ሙሽሪርንና ሙሽራውን ለእልፍኞቻቸው (ከጫጉላ ቤታቸው) ጠርታችሁ ለየት ብላችሁ ለዓላማ እንደተሰለፈ ወገን በአንድት ተያያዙ፡፡
\v 15 በጽዮን ተራራ መለከትን ንፉ፤ ሕዝቡንም ሰብስቡ! ስለ ኃጢአታችሁ ማዘናችሁን ለመግለጽ የተለየ የጾም ወቅት ቅጠሩ፡፡
\v 16 በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንድታገኙ የሚያደርጓችሁን ሥርዓቶች ፈጽሙ፤ አዛውንቶቹና ልጆቹ ሕፃናቱም ሳይቀሩ፣ ሙሽሪርንና ሙሽራውን ለእልፍኞቻቸው (ከጫጉላ ቤታቸው) ጠርታችሁ ለየት ብላችሁ ለዓላማ እንደተሰለፈ ወገን በአንድት ተያያዙ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 17. እግዚአብሔርን የሚያገለግሉንም ካህናት በመሠዊያውና በቤተ መቅደሱ መካከል እንዲያለቅሱና እንደዚህም ብለው እንዲጸልዩ ንገሯቸው፡- ‹‹እግዚአብሔር ሆይ፣ እኛን ሕዝብህን አድነን፤ የባዕድ ሕዝቦች እንዲንቁን አትፍቀድላቸው፤ እንዲያፌዙብንና ‹‹አምላካቸው ለምን ተዋቸው? እንዲሉን አትፍቀድላቸው፡፡››
\v 17 እግዚአብሔርን የሚያገለግሉንም ካህናት በመሠዊያውና በቤተ መቅደሱ መካከል እንዲያለቅሱና እንደዚህም ብለው እንዲጸልዩ ንገሯቸው፡- ‹‹እግዚአብሔር ሆይ፣ እኛን ሕዝብህን አድነን፤ የባዕድ ሕዝቦች እንዲንቁን አትፍቀድላቸው፤ እንዲያፌዙብንና ‹‹አምላካቸው ለምን ተዋቸው? እንዲሉን አትፍቀድላቸው፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 18 \v 19 18. እግዚአብሔር ግን ስለ ሕዝቡ ግድ እንደሚለውና ለእነርሱም በምሕረቱ እንደሚያደርግላቸው ዐሳየ፡፡
19. ሕዝቡ ሲጸልይ እግዚአብሔር መለሰ እንዲህም አለ፡- ‹‹እኔ እህልና ወይን ጠጅ እንዲሁም የወይራ ዘይት አትረፍርፌ እሰጣችኋለሁ፤ እናንተም ትረካላችሁ፤ ባዕድን ሕዝቦችም እንዲሰድቧችሁ ከእንግዲህ አልፈቅድላቸውም፡፡
\v 18 እግዚአብሔር ግን ስለ ሕዝቡ ግድ እንደሚለውና ለእነርሱም በምሕረቱ እንደሚያደርግላቸው ዐሳየ፡፡
\v 19 ሕዝቡ ሲጸልይ እግዚአብሔር መለሰ እንዲህም አለ፡- ‹‹እኔ እህልና ወይን ጠጅ እንዲሁም የወይራ ዘይት አትረፍርፌ እሰጣችኋለሁ፤ እናንተም ትረካላችሁ፤ ባዕድን ሕዝቦችም እንዲሰድቧችሁ ከእንግዲህ አልፈቅድላቸውም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 20. ሌላ የአንበጣ ሠራዊት እናንተን ለማጥቃት ከሰሜን ይመጣል፤ ነገር ግን ኢየሩሳሌምን አልፈው ወደ በረሐው ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ አደርጋቸዋለሁ፤ አንዳንዶቹ በስተምሥራቅ በኩል ወደ ሙት ባሕር ይሄዳሉ፤ አንዳንዶቹ በስተምዕራብ በኩል ወደ ታለቁ ባሕር ይሄዳሉ፤ በዚያ ሁሉም ይሞታሉ፣ አካላቸውም ይከረፋል (ይገማል)፤ ለእናንተ ድንቅ ነገሮችን አደርግላችኋለሁ፡፡››
\v 20 ሌላ የአንበጣ ሠራዊት እናንተን ለማጥቃት ከሰሜን ይመጣል፤ ነገር ግን ኢየሩሳሌምን አልፈው ወደ በረሐው ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ አደርጋቸዋለሁ፤ አንዳንዶቹ በስተምሥራቅ በኩል ወደ ሙት ባሕር ይሄዳሉ፤ አንዳንዶቹ በስተምዕራብ በኩል ወደ ታለቁ ባሕር ይሄዳሉ፤ በዚያ ሁሉም ይሞታሉ፣ አካላቸውም ይከረፋል (ይገማል)፤ ለእናንተ ድንቅ ነገሮችን አደርግላችኋለሁ፡፡››

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21. በእርግጥም እግዚአብሔር ድንቅ ነገሮችን ያደርጋል፤ ስለዚህ ምድሪቱ እንኳን ደስ ሊላት ይገባል!
22. መስኩ ፈጥኖ ይለመልማልና የዱር እንስሳቱ ሊፈሩ አይገባቸውም፤ በለሱና ሌሎቹ ዛፎች በፍሬ የተሞሉ ይሆናሉ፤ የወይን ተክሉም በዘለላዎች ይሸፈናል፡፡
23. እናንተ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሆይ፣ እግዚአብሔር አምላካችሁ ስለሚያደርግላችሁ ነገር ደስ ይበላችሁ፤ እርሱ ከዚህ ቀደም ሲያደርግላችሁ እንደነበረው በወቅቱ በፀደይና በበልግ ወራት የተትረፈረፈን ዝናብ ይልክላችኋል፡፡
\v 21 በእርግጥም እግዚአብሔር ድንቅ ነገሮችን ያደርጋል፤ ስለዚህ ምድሪቱ እንኳን ደስ ሊላት ይገባል!
\v 22 መስኩ ፈጥኖ ይለመልማልና የዱር እንስሳቱ ሊፈሩ አይገባቸውም፤ በለሱና ሌሎቹ ዛፎች በፍሬ የተሞሉ ይሆናሉ፤ የወይን ተክሉም በዘለላዎች ይሸፈናል፡፡
\v 23 እናንተ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሆይ፣ እግዚአብሔር አምላካችሁ ስለሚያደርግላችሁ ነገር ደስ ይበላችሁ፤ እርሱ ከዚህ ቀደም ሲያደርግላችሁ እንደነበረው በወቅቱ በፀደይና በበልግ ወራት የተትረፈረፈን ዝናብ ይልክላችኋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 24. እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡
\v 25 25. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡
\v 24 እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡
\v 25 እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡