Wed Jul 05 2017 22:45:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 22:45:55 +03:00
parent 3ec6380ed7
commit 48492213d7
9 changed files with 19 additions and 19 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 \v 25 24. እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡
25. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡
\v 24 24. እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡
\v 25 25. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 26 \v 27 26. እናንተም የእኔ ሕዝብ ሆዳችሁ እስኪሞላ ድረስ ትበላላችሁ፤ ከዚያ በኋላም ስላደረግሁላችሁ ድንቅ ነገሮች እኔን አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ፤ ከእንግደዲህ ሌሎች ዳግመኛ እንዲያሳፍሯችሁ በፍጹም አላደርግም፡፡
27. ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ ምንጊዜም በመካከላችሁ እንዳለሁ፣ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እደሆንሁና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ታውቃላችሁ፤ ዳግመኛ ሌሎች እንዲያሳፍራችሁ በፍጹም አልፈቅድም፡
\v 26 እናንተም የእኔ ሕዝብ ሆዳችሁ እስኪሞላ ድረስ ትበላላችሁ፤ ከዚያ በኋላም ስላደረግሁላችሁ ድንቅ ነገሮች እኔን አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ፤ ከእንግደዲህ ሌሎች ዳግመኛ እንዲያሳፍሯችሁ በፍጹም አላደርግም፡፡
\v 27 ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ ምንጊዜም በመካከላችሁ እንዳለሁ፣ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እደሆንሁና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ታውቃላችሁ፤ ዳግመኛ ሌሎች እንዲያሳፍራችሁ በፍጹም አልፈቅድም፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 28 \v 29 28. በኋለኛው ዘመን ለብዙ ሰዎች ከመንፈሴ እሰጣለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ በቀጥታ ከእኔ የሚመጡ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ከእኔ የሆኑ ሕልሞች ያልማሉ፤ ጐበዞቻችሁም ከእኔ የሆኑ ራእዮችን ያያሉ፡፡
29. በዚያን ጊዜ ለወንድ ለሴት ባሪያዎች እንኳን መንፈሴን እሰጣለሁ፡፡
\v 28 በኋለኛው ዘመን ለብዙ ሰዎች ከመንፈሴ እሰጣለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ በቀጥታ ከእኔ የሚመጡ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ከእኔ የሆኑ ሕልሞች ያልማሉ፤ ጐበዞቻችሁም ከእኔ የሆኑ ራእዮችን ያያሉ፡፡
\v 29 በዚያን ጊዜ ለወንድ ለሴት ባሪያዎች እንኳን መንፈሴን እሰጣለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 30 \v 31 30. በምድርና በሰማይ ያልተለመዱ ነገሮችን አደርጋለሁ፤ በምድር ላይ ብዙ ደም መፍሰስ ይኖራል፤ ግዙፍ ደመናዎች የሚመስል ጭስ የሚወጣውም እጅግ ታላቅ እሳት ይኖራል፡፡
31. በሰማይ ፀሐይ ትጨልማለች፣ ጨረቃም እንደ ደም ትቀላለች፤ እኔ እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ከምፈርድበት ከታላቁና ከሚያስፈራው ቀን በፊት እነዚያ ነገሮች ይሆናሉ፡፡
\v 30 በምድርና በሰማይ ያልተለመዱ ነገሮችን አደርጋለሁ፤ በምድር ላይ ብዙ ደም መፍሰስ ይኖራል፤ ግዙፍ ደመናዎች የሚመስል ጭስ የሚወጣውም እጅግ ታላቅ እሳት ይኖራል፡፡
\v 31 በሰማይ ፀሐይ ትጨልማለች፣ ጨረቃም እንደ ደም ትቀላለች፤ እኔ እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ከምፈርድበት ከታላቁና ከሚያስፈራው ቀን በፊት እነዚያ ነገሮች ይሆናሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 32. ነገር ግን በዚያን ጊዜ እኔን የሚያመልከኝን ማንኛውንም ሰው አድናለሁ፤ በኢየሩሳሌም ያሉ አንዳንድ ሰዎች ከዚያ ጥፋት እንደሚያመልጡ ቃል እገባለሁ፤ የመረጥኋቸው እነርሱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡››
\v 32 ነገር ግን በዚያን ጊዜ እኔን የሚያመልከኝን ማንኛውንም ሰው አድናለሁ፤ በኢየሩሳሌም ያሉ አንዳንድ ሰዎች ከዚያ ጥፋት እንደሚያመልጡ ቃል እገባለሁ፤ የመረጥኋቸው እነርሱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡››

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ ከኢየሩሳሌምና በይሁዳ ካሉ ሌሎች ቦታዎች ጠላቶቻቸው የወሰዷቸውን ሕዝቦች መልሼ አመጣቸዋለሁ፡፡
2. ከዚያ በኋላ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ የሌሎችን አገሮች ሕዝቦች ሁሉ እሰበስባለሁ፤ በእነርሱ ላይ እፈርዳለሁ፤ እቀጣቸውማለሁ ምክንያቱም ሕዝቤን እስራኤልን በታትነዋቸዋል፤ ወደ ሌሎች አገሮችም እንዲሄዱ አስገድደዋቸዋል፤ ምድሬንም እርስ በርሳቸው ተከፋፍለዋል፡፡
3. ከሕዝቤ እያንዳንዱን ለማግኘት ዕጣ ተጣጣሉ፣ ከዚያ በኋላም ለጋለሞችና ለሚጠጡት ወይን ጠጅ የሚከፍሉትን ለማግኘት ከእስራኤላውያን ወንዶችና ሴች ልጆች አንዳንዶቹን ሸጡአቸው፡፡
\c 3 \v 1 እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ ከኢየሩሳሌምና በይሁዳ ካሉ ሌሎች ቦታዎች ጠላቶቻቸው የወሰዷቸውን ሕዝቦች መልሼ አመጣቸዋለሁ፡፡
\v 2 ከዚያ በኋላ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ የሌሎችን አገሮች ሕዝቦች ሁሉ እሰበስባለሁ፤ በእነርሱ ላይ እፈርዳለሁ፤ እቀጣቸውማለሁ ምክንያቱም ሕዝቤን እስራኤልን በታትነዋቸዋል፤ ወደ ሌሎች አገሮችም እንዲሄዱ አስገድደዋቸዋል፤ ምድሬንም እርስ በርሳቸው ተከፋፍለዋል፡፡
\v 3 ከሕዝቤ እያንዳንዱን ለማግኘት ዕጣ ተጣጣሉ፣ ከዚያ በኋላም ለጋለሞችና ለሚጠጡት ወይን ጠጅ የሚከፍሉትን ለማግኘት ከእስራኤላውያን ወንዶችና ሴች ልጆች አንዳንዶቹን ሸጡአቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. እናንተ የጢሮስና የሲዶና ሰዎች፣ እናንተም የፍልስጥኤም ሰዎች፣ በእኔ ላይ ተቈጥታችኋል ነገር ግን የምትቈጡበት ምንም ምክንያት የላችሁም፤ በእኔ ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ የምትሞክሩ ከሆነ፣ እኔ ፈጥኜ እበቀላችኋለሁ፡፡
5. ከቤተ መቅደሴ ብርና ወርቅን እንዲሁም ሌሎች የከበሩ ነገሮችን ወስዳችሁ በራሳችሁ ቤተ መቅደሶች ላይ አደረጋችኋቸው፡፡
6. በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ያሉትን ሕዝቦች ጐትታችሁ ወደ ሩቅ ስፍራ ወስዳችኋቸው ለግሪከ ነጋዴዎችም ሸጣችኋቸው፡፡
\v 4 እናንተ የጢሮስና የሲዶና ሰዎች፣ እናንተም የፍልስጥኤም ሰዎች፣ በእኔ ላይ ተቈጥታችኋል ነገር ግን የምትቈጡበት ምንም ምክንያት የላችሁም፤ በእኔ ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ የምትሞክሩ ከሆነ፣ እኔ ፈጥኜ እበቀላችኋለሁ፡፡
\v 5 ከቤተ መቅደሴ ብርና ወርቅን እንዲሁም ሌሎች የከበሩ ነገሮችን ወስዳችሁ በራሳችሁ ቤተ መቅደሶች ላይ አደረጋችኋቸው፡፡
\v 6 በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ያሉትን ሕዝቦች ጐትታችሁ ወደ ሩቅ ስፍራ ወስዳችኋቸው ለግሪከ ነጋዴዎችም ሸጣችኋቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. ነገር ግን ከሸጣችኋቸው ቦታዎች ሕዝቤ እንዲመለሱ አደርጋቸዋለሁ፣ በእነርሱም ላይ ያደረጋችሁባቸውን በእናንተ ላይ አደርግባችኋለሁ፡፡
8. ከዚያ በኋላም ከወንድ ልጆቻችሁና ከሴት ልጆቻችሁ አንዳንዶቹ ለይሁዳ ሕዝብ እንዲሸጡ አደርጋለሁ! እነርሱም በሩቅ ለሚኖሩ ለሳባ ሕዝብ ወገኖች ይሸጣሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››
\v 7 ነገር ግን ከሸጣችኋቸው ቦታዎች ሕዝቤ እንዲመለሱ አደርጋቸዋለሁ፣ በእነርሱም ላይ ያደረጋችሁባቸውን በእናንተ ላይ አደርግባችኋለሁ፡፡
\v 8 ከዚያ በኋላም ከወንድ ልጆቻችሁና ከሴት ልጆቻችሁ አንዳንዶቹ ለይሁዳ ሕዝብ እንዲሸጡ አደርጋለሁ! እነርሱም በሩቅ ለሚኖሩ ለሳባ ሕዝብ ወገኖች ይሸጣሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 9. ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡
\v 10 10. ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡
\v 9 ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡
\v 10 ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡