Wed Jul 05 2017 22:43:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 22:43:55 +03:00
parent 0c8b9748eb
commit 3ec6380ed7
7 changed files with 13 additions and 7 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡
10. ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡
\v 9 9. ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡
\v 10 10. ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 11. ለይሁዳ ቅርብ ከሆኑ አገሮች የሆናችሁ ሕዝቦች ሁሉ ለፍጥነት ልትመጡና በዚያ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ ልትሰበስቡ ይገባል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ፣ ታጠቃቸው ዘንድ የመላእክት ሠራዊት ላክባቸው!
\v 11 ለይሁዳ ቅርብ ከሆኑ አገሮች የሆናችሁ ሕዝቦች ሁሉ ለፍጥነት ልትመጡና በዚያ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ ልትሰበስቡ ይገባል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ፣ ታጠቃቸው ዘንድ የመላእክት ሠራዊት ላክባቸው!

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 \v 13 12. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በይሁዳ አጠገብ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ሕዝቦች ዝግጁ ሊሆኑና ወደ ኢዮሣፍጥ ሸለቆ ሊመጡ ይገባቸዋል፤ በዚያ እኔ ፈራጅ ሆኜ እቀጣቸውማለሁ፡፡
13. ሊሰበሰብ እንደ ደረሰ የእህል መከር ናቸው፣ ስለዚህ እህሉን ለማጨድ ገበሬው ማጭዱን እንደሚዊዛውዝ አንተም እነርሱን ምታቸው፤ በሚረገጡበት ጉድጓድ ውስጥ ከፍ ብለው እንደተከመሩ የወይን ዘለላዎች ናቸውና በጣም ክፉዎች ስለሆኑ ጭማቂው በጉድጓድ ሞልቶ እስከሚፈስ ገበሬው ዘለላዎቹን እንደሚረግጥ አሁን በብርቱ ቅጣቻ፡፡
\v 12 እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በይሁዳ አጠገብ ባሉት አገሮች የሚኖሩ ሕዝቦች ዝግጁ ሊሆኑና ወደ ኢዮሣፍጥ ሸለቆ ሊመጡ ይገባቸዋል፤ በዚያ እኔ ፈራጅ ሆኜ እቀጣቸውማለሁ፡፡
\v 13 ሊሰበሰብ እንደ ደረሰ የእህል መከር ናቸው፣ ስለዚህ እህሉን ለማጨድ ገበሬው ማጭዱን እንደሚዊዛውዝ አንተም እነርሱን ምታቸው፤ በሚረገጡበት ጉድጓድ ውስጥ ከፍ ብለው እንደተከመሩ የወይን ዘለላዎች ናቸውና በጣም ክፉዎች ስለሆኑ ጭማቂው በጉድጓድ ሞልቶ እስከሚፈስ ገበሬው ዘለላዎቹን እንደሚረግጥ አሁን በብርቱ ቅጣቻ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 \v 15 14. በዚያ በፍርድ ሸለቆ የታላቅ የሕዝብ አጀብ ድምፅ ይኖራል፤ በቅርቡ እግዚአብሔር እነርሱን የሚቀጣበት ወቅት ይሆናል፡፡
15. በዚያን ጊዜ የፀሐይ ወይም የጨረቃ ብርሃን አይኖም ክዋክብትም አያንፀባርቁም፡፡
\v 14 በዚያ በፍርድ ሸለቆ የታላቅ የሕዝብ አጀብ ድምፅ ይኖራል፤ በቅርቡ እግዚአብሔር እነርሱን የሚቀጣበት ወቅት ይሆናል፡፡
\v 15 በዚያን ጊዜ የፀሐይ ወይም የጨረቃ ብርሃን አይኖም ክዋክብትም አያንፀባርቁም፡፡

2
03/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 16 እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ካለው የጽዮን ተራራ ይጮኻል፤ ድምፁም እንደ ነጐድጓድ ይሆናል፣ ሰማይንና ምድርንም ያናውጣል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቡን ይጠብቃል፣ ከበስተኋላው የእስራኤል ሕዝብ እንደሚከለሉበት ጠንካራ ቅጥር ይሆናል፡፡
\v 17 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ፤ ለራሴ በለየሁት በጽዮን እኖራለሁ፤ ኢየሩሳሌም ለእኔ እጅግ የተለየች ከተማ ትሆናለች ከባዕድ አገሮች የመጡ ወታደሮችም ዳግመኛ በፍጹም ድል አያደርጓትም፡፡

2
03/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 18 በዚያን ጊዜ ኮረብታዎችን የሚሸፍኑ የወይን ተክሎች ይኖራሉ፤ ከብቶቻችሁና ፍየሎቻችሁ የተትረፈረፈ ወተት ይሰጣሉ፤ በይሁዳ ያሉ ወንዞች በፍጹም አይደርቁም፡፡ ከቤተ መቅደሴም የሚነሣ ወንዝ በሙት ባሕር በስተምሥራቅ ወዳለው ወደ ሰጢም ይፈሳል፡፡
\v 19 የግብፅና የኤዶም ሠራዊት የይሁዳን ሕዝብ አጠቁ አንዳችም በደል ያልፈጸሙትን ብዙ ሰዎችንም ገደሉ፤ ስለዚህ ከእንግዲህ ማንም እስከማይኖርባቸው እነዚያ አገሮች ይፈራርሳሉ፡፡

2
03/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 20 ነገር ግን በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ምንጊዜም ሰዎች ይኖራሉ፡፡
\v 21 እኔ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ባለው በጽዮን ተራራ እኖራለሁ፤ ከሕዝቤ ብዙዎቹን በገደሉት በግብፅና በኤዶምያስ ሕዝብ ላይ የበቀል እርምጃ እወስዳለሁ፡፡››