diff --git a/02/24.txt b/02/24.txt index cb3ec0a..db80257 100644 --- a/02/24.txt +++ b/02/24.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 24 \v 25 24. እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡ -25. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡ \ No newline at end of file +\v 24 24. እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡ +\v 25 25. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/26.txt b/02/26.txt index 15497b6..b6988c0 100644 --- a/02/26.txt +++ b/02/26.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 26 \v 27 26. እናንተም የእኔ ሕዝብ ሆዳችሁ እስኪሞላ ድረስ ትበላላችሁ፤ ከዚያ በኋላም ስላደረግሁላችሁ ድንቅ ነገሮች እኔን አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ፤ ከእንግደዲህ ሌሎች ዳግመኛ እንዲያሳፍሯችሁ በፍጹም አላደርግም፡፡ -27. ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ ምንጊዜም በመካከላችሁ እንዳለሁ፣ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እደሆንሁና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ታውቃላችሁ፤ ዳግመኛ ሌሎች እንዲያሳፍራችሁ በፍጹም አልፈቅድም፡ \ No newline at end of file +\v 26 እናንተም የእኔ ሕዝብ ሆዳችሁ እስኪሞላ ድረስ ትበላላችሁ፤ ከዚያ በኋላም ስላደረግሁላችሁ ድንቅ ነገሮች እኔን አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ፤ ከእንግደዲህ ሌሎች ዳግመኛ እንዲያሳፍሯችሁ በፍጹም አላደርግም፡፡ +\v 27 ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ እኔ ምንጊዜም በመካከላችሁ እንዳለሁ፣ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እደሆንሁና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ታውቃላችሁ፤ ዳግመኛ ሌሎች እንዲያሳፍራችሁ በፍጹም አልፈቅድም፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/28.txt b/02/28.txt index f933c89..8d35081 100644 --- a/02/28.txt +++ b/02/28.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 28 \v 29 28. በኋለኛው ዘመን ለብዙ ሰዎች ከመንፈሴ እሰጣለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ በቀጥታ ከእኔ የሚመጡ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ከእኔ የሆኑ ሕልሞች ያልማሉ፤ ጐበዞቻችሁም ከእኔ የሆኑ ራእዮችን ያያሉ፡፡ -29. በዚያን ጊዜ ለወንድ ለሴት ባሪያዎች እንኳን መንፈሴን እሰጣለሁ፡፡ \ No newline at end of file +\v 28 በኋለኛው ዘመን ለብዙ ሰዎች ከመንፈሴ እሰጣለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ በቀጥታ ከእኔ የሚመጡ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ከእኔ የሆኑ ሕልሞች ያልማሉ፤ ጐበዞቻችሁም ከእኔ የሆኑ ራእዮችን ያያሉ፡፡ +\v 29 በዚያን ጊዜ ለወንድ ለሴት ባሪያዎች እንኳን መንፈሴን እሰጣለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/30.txt b/02/30.txt index b71c2e4..a3e5854 100644 --- a/02/30.txt +++ b/02/30.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 30 \v 31 30. በምድርና በሰማይ ያልተለመዱ ነገሮችን አደርጋለሁ፤ በምድር ላይ ብዙ ደም መፍሰስ ይኖራል፤ ግዙፍ ደመናዎች የሚመስል ጭስ የሚወጣውም እጅግ ታላቅ እሳት ይኖራል፡፡ -31. በሰማይ ፀሐይ ትጨልማለች፣ ጨረቃም እንደ ደም ትቀላለች፤ እኔ እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ከምፈርድበት ከታላቁና ከሚያስፈራው ቀን በፊት እነዚያ ነገሮች ይሆናሉ፡፡ \ No newline at end of file +\v 30 በምድርና በሰማይ ያልተለመዱ ነገሮችን አደርጋለሁ፤ በምድር ላይ ብዙ ደም መፍሰስ ይኖራል፤ ግዙፍ ደመናዎች የሚመስል ጭስ የሚወጣውም እጅግ ታላቅ እሳት ይኖራል፡፡ +\v 31 በሰማይ ፀሐይ ትጨልማለች፣ ጨረቃም እንደ ደም ትቀላለች፤ እኔ እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ ከምፈርድበት ከታላቁና ከሚያስፈራው ቀን በፊት እነዚያ ነገሮች ይሆናሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/32.txt b/02/32.txt index b526f73..28e03e6 100644 --- a/02/32.txt +++ b/02/32.txt @@ -1 +1 @@ -\v 32 32. ነገር ግን በዚያን ጊዜ እኔን የሚያመልከኝን ማንኛውንም ሰው አድናለሁ፤ በኢየሩሳሌም ያሉ አንዳንድ ሰዎች ከዚያ ጥፋት እንደሚያመልጡ ቃል እገባለሁ፤ የመረጥኋቸው እነርሱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡›› \ No newline at end of file +\v 32 ነገር ግን በዚያን ጊዜ እኔን የሚያመልከኝን ማንኛውንም ሰው አድናለሁ፤ በኢየሩሳሌም ያሉ አንዳንድ ሰዎች ከዚያ ጥፋት እንደሚያመልጡ ቃል እገባለሁ፤ የመረጥኋቸው እነርሱ በሕይወት ይኖራሉ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt index 4093ae2..68cb3fb 100644 --- a/03/01.txt +++ b/03/01.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ ከኢየሩሳሌምና በይሁዳ ካሉ ሌሎች ቦታዎች ጠላቶቻቸው የወሰዷቸውን ሕዝቦች መልሼ አመጣቸዋለሁ፡፡ -2. ከዚያ በኋላ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ የሌሎችን አገሮች ሕዝቦች ሁሉ እሰበስባለሁ፤ በእነርሱ ላይ እፈርዳለሁ፤ እቀጣቸውማለሁ ምክንያቱም ሕዝቤን እስራኤልን በታትነዋቸዋል፤ ወደ ሌሎች አገሮችም እንዲሄዱ አስገድደዋቸዋል፤ ምድሬንም እርስ በርሳቸው ተከፋፍለዋል፡፡ -3. ከሕዝቤ እያንዳንዱን ለማግኘት ዕጣ ተጣጣሉ፣ ከዚያ በኋላም ለጋለሞችና ለሚጠጡት ወይን ጠጅ የሚከፍሉትን ለማግኘት ከእስራኤላውያን ወንዶችና ሴች ልጆች አንዳንዶቹን ሸጡአቸው፡፡ \ No newline at end of file +\c 3 \v 1 እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ ከኢየሩሳሌምና በይሁዳ ካሉ ሌሎች ቦታዎች ጠላቶቻቸው የወሰዷቸውን ሕዝቦች መልሼ አመጣቸዋለሁ፡፡ +\v 2 ከዚያ በኋላ በኢዮሳፍጥ ሸለቆ የሌሎችን አገሮች ሕዝቦች ሁሉ እሰበስባለሁ፤ በእነርሱ ላይ እፈርዳለሁ፤ እቀጣቸውማለሁ ምክንያቱም ሕዝቤን እስራኤልን በታትነዋቸዋል፤ ወደ ሌሎች አገሮችም እንዲሄዱ አስገድደዋቸዋል፤ ምድሬንም እርስ በርሳቸው ተከፋፍለዋል፡፡ +\v 3 ከሕዝቤ እያንዳንዱን ለማግኘት ዕጣ ተጣጣሉ፣ ከዚያ በኋላም ለጋለሞችና ለሚጠጡት ወይን ጠጅ የሚከፍሉትን ለማግኘት ከእስራኤላውያን ወንዶችና ሴች ልጆች አንዳንዶቹን ሸጡአቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/04.txt b/03/04.txt index bb2370d..c336f38 100644 --- a/03/04.txt +++ b/03/04.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4. እናንተ የጢሮስና የሲዶና ሰዎች፣ እናንተም የፍልስጥኤም ሰዎች፣ በእኔ ላይ ተቈጥታችኋል ነገር ግን የምትቈጡበት ምንም ምክንያት የላችሁም፤ በእኔ ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ የምትሞክሩ ከሆነ፣ እኔ ፈጥኜ እበቀላችኋለሁ፡፡ -5. ከቤተ መቅደሴ ብርና ወርቅን እንዲሁም ሌሎች የከበሩ ነገሮችን ወስዳችሁ በራሳችሁ ቤተ መቅደሶች ላይ አደረጋችኋቸው፡፡ -6. በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ያሉትን ሕዝቦች ጐትታችሁ ወደ ሩቅ ስፍራ ወስዳችኋቸው ለግሪከ ነጋዴዎችም ሸጣችኋቸው፡፡ \ No newline at end of file +\v 4 እናንተ የጢሮስና የሲዶና ሰዎች፣ እናንተም የፍልስጥኤም ሰዎች፣ በእኔ ላይ ተቈጥታችኋል ነገር ግን የምትቈጡበት ምንም ምክንያት የላችሁም፤ በእኔ ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ የምትሞክሩ ከሆነ፣ እኔ ፈጥኜ እበቀላችኋለሁ፡፡ +\v 5 ከቤተ መቅደሴ ብርና ወርቅን እንዲሁም ሌሎች የከበሩ ነገሮችን ወስዳችሁ በራሳችሁ ቤተ መቅደሶች ላይ አደረጋችኋቸው፡፡ +\v 6 በኢየሩሳሌምና በሌሎች የይሁዳ አካባቢዎች ያሉትን ሕዝቦች ጐትታችሁ ወደ ሩቅ ስፍራ ወስዳችኋቸው ለግሪከ ነጋዴዎችም ሸጣችኋቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/03/07.txt b/03/07.txt index 51ac42e..4affc8c 100644 --- a/03/07.txt +++ b/03/07.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 7 \v 8 7. ነገር ግን ከሸጣችኋቸው ቦታዎች ሕዝቤ እንዲመለሱ አደርጋቸዋለሁ፣ በእነርሱም ላይ ያደረጋችሁባቸውን በእናንተ ላይ አደርግባችኋለሁ፡፡ -8. ከዚያ በኋላም ከወንድ ልጆቻችሁና ከሴት ልጆቻችሁ አንዳንዶቹ ለይሁዳ ሕዝብ እንዲሸጡ አደርጋለሁ! እነርሱም በሩቅ ለሚኖሩ ለሳባ ሕዝብ ወገኖች ይሸጣሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡›› \ No newline at end of file +\v 7 ነገር ግን ከሸጣችኋቸው ቦታዎች ሕዝቤ እንዲመለሱ አደርጋቸዋለሁ፣ በእነርሱም ላይ ያደረጋችሁባቸውን በእናንተ ላይ አደርግባችኋለሁ፡፡ +\v 8 ከዚያ በኋላም ከወንድ ልጆቻችሁና ከሴት ልጆቻችሁ አንዳንዶቹ ለይሁዳ ሕዝብ እንዲሸጡ አደርጋለሁ! እነርሱም በሩቅ ለሚኖሩ ለሳባ ሕዝብ ወገኖች ይሸጣሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/03/09.txt b/03/09.txt index 40ae0e1..6628449 100644 --- a/03/09.txt +++ b/03/09.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 9 9. ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡ -\v 10 10. ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡ \ No newline at end of file +\v 9 ለሁሉም አገር ሕዝች አውጁ፡- ‹‹ለጦርነት ተዘጋጁ! ወታደሮችን ጠርታችሁ በውጊያ ስፍራቸው እንዲቆሙ ንገሯቸው፡፡ +\v 10 ማረሻዎቻችሁን ወስዳችሁ ሰይፎችን ሥሩባቸው፤ የመግረዣ ማጭዶቻችሁንም ወስዳችሁ ጦሮችን ሥሩባቸው፤ ደካማዎቹ ሰዎች እንኳን ብርቱ ወታደሮች ነን ማለት ይገባቸዋል፡፡ \ No newline at end of file