Wed Jul 05 2017 22:50:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 22:50:38 +03:00
parent 4b25cb584e
commit 4b74173906
3 changed files with 7 additions and 7 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1. እኔ የባቱኤል ልጅ ኢዮኤል ነኝ፤ እግዚአብሔር ለእኔ የሰጠኝ መልእት ይህ ነው፡፡
2. እናንተ የእስራኤል መሪዎችና በዚች አገር የምትኖሩ ማንኛችሁም ሰዎች ይህንን መልእክት አድምጡ! እኛ ወይም አባቶቻችን በኖሩበት ዘመን እንዲህ ያለ ነገር ከቶ ሆኖ ዐያውቅም፡፡
3. እናንተ ለልጆቻችሁ ንገሩ፣ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው ንገሯቸው፤ የልጅ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሩ ንገሯቸው፡፡
\c 1 \v 1 እኔ የባቱኤል ልጅ ኢዮኤል ነኝ፤ እግዚአብሔር ለእኔ የሰጠኝ መልእት ይህ ነው፡፡
\v 2 እናንተ የእስራኤል መሪዎችና በዚች አገር የምትኖሩ ማንኛችሁም ሰዎች ይህንን መልእክት አድምጡ! እኛ ወይም አባቶቻችን በኖሩበት ዘመን እንዲህ ያለ ነገር ከቶ ሆኖ ዐያውቅም፡፡
\v 3 እናንተ ለልጆቻችሁ ንገሩ፣ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው ንገሯቸው፤ የልጅ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሩ ንገሯቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4. ሰብሎቻችንን ስለበሉ አንበጣዎች እየተናገርሁ ነው፤ የመጀመሪያው የአንበጣ መንጋ መጣና ከሰብሉ ቡቃያ አብዛኛውን በላ፤ ከዚያ በኋላ ሌላ መንጋ መጥቶ ከቡቃያው የቀረውን በላ፤ ከዚያ ቀጥሎ ሌላ መንጋ እያኰበኰበ መጣ፤ በመጨረሻም ሌላ መንጋ መጣና ማንኛውንም ነገር ደመሰሰ፡፡
\v 4 ሰብሎቻችንን ስለበሉ አንበጣዎች እየተናገርሁ ነው፤ የመጀመሪያው የአንበጣ መንጋ መጣና ከሰብሉ ቡቃያ አብዛኛውን በላ፤ ከዚያ በኋላ ሌላ መንጋ መጥቶ ከቡቃያው የቀረውን በላ፤ ከዚያ ቀጥሎ ሌላ መንጋ እያኰበኰበ መጣ፤ በመጨረሻም ሌላ መንጋ መጣና ማንኛውንም ነገር ደመሰሰ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 5. እናንተ የሰከራችሁ ንቁ! ዘለላው ሁሉ ስለጠፉ፣ ዐዲስ ወይን ጠጅም ስለማይኖር ነቅታችሁ በከፍተኛ ድምፅ አልቅሱ!
\v 6 6. ግዙፍ የአንበጣ መንጋ ወደ አገራችን ገብቷል፤ ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ወታደሮች እንዳሉት ብርቱ ሠራዊት ናቸው፤ አንበጦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች የተሳሉ ጥርሶች አሏቸው!
\v 7 7. ቅርንጫፎቹ ተራቁተው ነጭ እስኪሆኑ በመላጥና ቅርፊቱን ሁሉ በመብላት የወይን ተክሎቻችንና የበለስ ዛፎቻችንን ደምስሰዋል፡፡
\v 5 እናንተ የሰከራችሁ ንቁ! ዘለላው ሁሉ ስለጠፉ፣ ዐዲስ ወይን ጠጅም ስለማይኖር ነቅታችሁ በከፍተኛ ድምፅ አልቅሱ!
\v 6 ግዙፍ የአንበጣ መንጋ ወደ አገራችን ገብቷል፤ ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ወታደሮች እንዳሉት ብርቱ ሠራዊት ናቸው፤ አንበጦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች የተሳሉ ጥርሶች አሏቸው!
\v 7 ቅርንጫፎቹ ተራቁተው ነጭ እስኪሆኑ በመላጥና ቅርፊቱን ሁሉ በመብላት የወይን ተክሎቻችንና የበለስ ዛፎቻችንን ደምስሰዋል፡፡