diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index e00f35b..de1c86e 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1. እኔ የባቱኤል ልጅ ኢዮኤል ነኝ፤ እግዚአብሔር ለእኔ የሰጠኝ መልእት ይህ ነው፡፡ -2. እናንተ የእስራኤል መሪዎችና በዚች አገር የምትኖሩ ማንኛችሁም ሰዎች ይህንን መልእክት አድምጡ! እኛ ወይም አባቶቻችን በኖሩበት ዘመን እንዲህ ያለ ነገር ከቶ ሆኖ ዐያውቅም፡፡ -3. እናንተ ለልጆቻችሁ ንገሩ፣ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው ንገሯቸው፤ የልጅ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሩ ንገሯቸው፡፡ \ No newline at end of file +\c 1 \v 1 እኔ የባቱኤል ልጅ ኢዮኤል ነኝ፤ እግዚአብሔር ለእኔ የሰጠኝ መልእት ይህ ነው፡፡ +\v 2 እናንተ የእስራኤል መሪዎችና በዚች አገር የምትኖሩ ማንኛችሁም ሰዎች ይህንን መልእክት አድምጡ! እኛ ወይም አባቶቻችን በኖሩበት ዘመን እንዲህ ያለ ነገር ከቶ ሆኖ ዐያውቅም፡፡ +\v 3 እናንተ ለልጆቻችሁ ንገሩ፣ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው ንገሯቸው፤ የልጅ ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው እንዲነግሩ ንገሯቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/04.txt b/01/04.txt index f1b3724..4a8688d 100644 --- a/01/04.txt +++ b/01/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 4. ሰብሎቻችንን ስለበሉ አንበጣዎች እየተናገርሁ ነው፤ የመጀመሪያው የአንበጣ መንጋ መጣና ከሰብሉ ቡቃያ አብዛኛውን በላ፤ ከዚያ በኋላ ሌላ መንጋ መጥቶ ከቡቃያው የቀረውን በላ፤ ከዚያ ቀጥሎ ሌላ መንጋ እያኰበኰበ መጣ፤ በመጨረሻም ሌላ መንጋ መጣና ማንኛውንም ነገር ደመሰሰ፡፡ \ No newline at end of file +\v 4 ሰብሎቻችንን ስለበሉ አንበጣዎች እየተናገርሁ ነው፤ የመጀመሪያው የአንበጣ መንጋ መጣና ከሰብሉ ቡቃያ አብዛኛውን በላ፤ ከዚያ በኋላ ሌላ መንጋ መጥቶ ከቡቃያው የቀረውን በላ፤ ከዚያ ቀጥሎ ሌላ መንጋ እያኰበኰበ መጣ፤ በመጨረሻም ሌላ መንጋ መጣና ማንኛውንም ነገር ደመሰሰ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/05.txt b/01/05.txt index ced36f9..ffd4cef 100644 --- a/01/05.txt +++ b/01/05.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 5 5. እናንተ የሰከራችሁ ንቁ! ዘለላው ሁሉ ስለጠፉ፣ ዐዲስ ወይን ጠጅም ስለማይኖር ነቅታችሁ በከፍተኛ ድምፅ አልቅሱ! -\v 6 6. ግዙፍ የአንበጣ መንጋ ወደ አገራችን ገብቷል፤ ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ወታደሮች እንዳሉት ብርቱ ሠራዊት ናቸው፤ አንበጦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች የተሳሉ ጥርሶች አሏቸው! -\v 7 7. ቅርንጫፎቹ ተራቁተው ነጭ እስኪሆኑ በመላጥና ቅርፊቱን ሁሉ በመብላት የወይን ተክሎቻችንና የበለስ ዛፎቻችንን ደምስሰዋል፡፡ \ No newline at end of file +\v 5 እናንተ የሰከራችሁ ንቁ! ዘለላው ሁሉ ስለጠፉ፣ ዐዲስ ወይን ጠጅም ስለማይኖር ነቅታችሁ በከፍተኛ ድምፅ አልቅሱ! +\v 6 ግዙፍ የአንበጣ መንጋ ወደ አገራችን ገብቷል፤ ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ወታደሮች እንዳሉት ብርቱ ሠራዊት ናቸው፤ አንበጦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች የተሳሉ ጥርሶች አሏቸው! +\v 7 ቅርንጫፎቹ ተራቁተው ነጭ እስኪሆኑ በመላጥና ቅርፊቱን ሁሉ በመብላት የወይን ተክሎቻችንና የበለስ ዛፎቻችንን ደምስሰዋል፡፡ \ No newline at end of file