2017-07-05 19:49:55 +00:00
|
|
|
\v 18 ጥቂት የሚበላ ሣር ያለበትን መሰማሪያ በመፈለግ ከብቶቻችን ያቃስታሉ፤ እየተሠቃዩ በመሆናቸው በጎቹም ይጮኻሉ፡፡
|
|
|
|
\v 19 ማሰማሪያዎቻችንና ደኖቻችን ደርቀዋልና እግዚአብሔር ወደ አንተ እጮኻለሁ፡፡
|
|
|
|
\v 20 ወንዞቹ ሁሉ ደርቀዋልና የዱር እንስሳቱ እንኳ ወደ አንተ እንደሚጮኹ ናቸው፤ ድርቀቱ የምድረ በዳውን ማሰማሪያዎች እንደሚያቃጥል የሚነድ እሳት ነው፡፡
|