am_jol_text_udb/01/18.txt

3 lines
588 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 18 \v 19 \v 20 18. ጥቂት የሚበላ ሣር ያለበትን መሰማሪያ በመፈለግ ከብቶቻችን ያቃስታሉ፤ እየተሠቃዩ በመሆናቸው በጎቹም ይጮኻሉ፡፡
19. ማሰማሪያዎቻችንና ደኖቻችን ደርቀዋልና እግዚአብሔር ወደ አንተ እጮኻለሁ፡፡
20. ወንዞቹ ሁሉ ደርቀዋልና የዱር እንስሳቱ እንኳ ወደ አንተ እንደሚጮኹ ናቸው፤ ድርቀቱ የምድረ በዳውን ማሰማሪያዎች እንደሚያቃጥል የሚነድ እሳት ነው፡፡