2017-07-05 19:50:38 +00:00
|
|
|
\v 5 እናንተ የሰከራችሁ ንቁ! ዘለላው ሁሉ ስለጠፉ፣ ዐዲስ ወይን ጠጅም ስለማይኖር ነቅታችሁ በከፍተኛ ድምፅ አልቅሱ!
|
|
|
|
\v 6 ግዙፍ የአንበጣ መንጋ ወደ አገራችን ገብቷል፤ ማንም ሊቈጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ወታደሮች እንዳሉት ብርቱ ሠራዊት ናቸው፤ አንበጦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች የተሳሉ ጥርሶች አሏቸው!
|
|
|
|
\v 7 ቅርንጫፎቹ ተራቁተው ነጭ እስኪሆኑ በመላጥና ቅርፊቱን ሁሉ በመብላት የወይን ተክሎቻችንና የበለስ ዛፎቻችንን ደምስሰዋል፡፡
|