Thu Jul 13 2017 16:11:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:11:41 +03:00
parent 25a3cb80e2
commit 6cff5a4ecc
8 changed files with 17 additions and 0 deletions

2
10/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 አሁንም እነርሱ፦« እግዚአብሔርን ስላልፈራን፥ንጉሥ የለንም፤ንጉሥሥ ምን ሊያደርግልን ይችል ነበር?» ይላሉ። ባዶ ቃላትን ይናገራ
ሉ፥በሐሠት መሃላም ኪዳን ያደርጋሉ። ስለዚህ ፍትሕ፥ በእርሻ ትልም ላይ እንደሚወጣ መርዛማ አረም ይወጣል።

3
10/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 \v 6 የሰማሪያ ነዋሪዎች ከቤትአዌን ጥጃዎች የተነሳ ይፈራሉ። በእነርሱና በውብታቸው ደስ ይሰኙ የነበሩ እነዚያ ጣዖት አምላኪ ካህናት እንደ
ሚያልቅሱላቸው፣ሕዝቡም ያለቅሱላቸዋል፤ ከእንግዲህ ወዲያ በዚያ የሉምና። ለታላቁ ንጉሥ እጅ መንሻ ወደ አሦር ይወሰዳሉ። ኤፍሬም ይዋረዳ
ል፥እስራኤልም የጣዖታትን ምክር በመከተሉ ያፍራል።

2
10/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 የሰማርያ ንጉሥ፥በውኃ ላይ እንዳለ የእንጨት ፍቅፋቂ ይጠፋል። የእስራኤል ኃጢአት የሆኑት፥ የክፋት ቅዱስ ቦታዎች ይጠፋሉ። እሾ
ህና አሜክላ በመሠዊያዎቻቸው ላይ ይበቅላሉ። ሕዝቡ ተራሮችን፥« ሸፍኑን!»፥ ኮረብታዎችንም፥« ውደቁብን!» ይላሉ።

2
10/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 እስራኤል ሆይ ከጊብዓ ዘመን አንስቶ ኃጢአት ሠራችሁ፥በዚያም ጸንታችኋል።በጊብዓ ክፉ አድራጊዎች ላይ ጦርነት በድንገት አልደረሰባቸ
ውምን?

3
10/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 \v 11 በወደድሁ ጊዜ እገሥጻቸዋለሁ። ሕዝቦች በአንድነት ይሰበሰቡባቸዋል፥ ስለ ድርብ ኃጢአታቸውም ያስሯቸዋል። ኤፍሬም እህል ማ
በራየት የምትወድ የተገራ ጊደር ነች፥ስለዚህ በሚያምር ጫንቃዋ ላይ ቀንበር አኖራለሁ። በኤፍሬም ላይ ቀንበር አኖራለሁ፥ ይሁዳ ያርሳል፥ያዕቆብ
ም ብቻውን መከስከሻውን ይጎትታል።

2
10/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 12 \v 13 ጽድቅን ለራሳችሁ ዝሩ፥የኪዳኑን ታማኝንት ፍሬም እጨዱ።እስኪመጣ፥ጽድቅንም እስኪያዝንብባችሁድረስ እግዚአብሔርን የምት ፈልጉበት ጊዜ ነውና ፤ያልታረሰ መሬታችሁን አለስልሱ። ክፋትን አረሳችሁ፥ግፍንም አጨዳችሁ። በስልታችሁና በወታደሮቻችሁ ብዛት ታምናች
ኋልና፥የመታለልን ፍሬ በላችሁ።

2
10/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 ስለዚህ በሕዝብህ መካከል የጦርነት ሽብር ይነሣል፥የተመሸጉ ከተሞችህም ሁሉ ይጠፋሉ። እናቶች ከልጆቻችው ጋር እንደተከሰከሱ
በት፥ስልማን በሰልፍ ቀን ቤትአርብኤልን እንዳጠፋበት ጊዜ ይሆናል።ስለዚህ ቤቴል ሆይ፥ ከታላቅ ክፋትሽ የተነሣ በአንቺም ላይ እንዲሁ ይሆናል። ንጋት ላይ የእስራኤል ንጉሥ ፈጽሞ ይጠፋል።»

1
11/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 11 \v 1 \v 2 እስራኤል ወጣት በነበረበት ጊዜ ወደድኩት፥ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት። አብዝቶ በተጠሩ መጠን፥ አብዝተው ራቁ። ለበአል አማልክት ሠው፥ ለጣዖታትም አጠኑ።