Thu Jul 13 2017 16:09:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-13 16:09:41 +03:00
parent 662335a5f4
commit 25a3cb80e2
10 changed files with 16 additions and 0 deletions

3
09/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 3 \v 4 በእግዚአብሔር ምድር ላይ አይኖሩም፤ኤፍሬም ወደ ግብጽ ይመለሳል፥ደግሞም አንድ ቀን በአሦር የረከሰ ምግብ ይበላሉ። ለእግዚአብ
ሔር የወይን ጠጅ ቁርባን አያፈሱም፤ደስም አያሰኙትም። መስዋዕታቸው እንደ ሐዘንተኞች ምግብ ይሆንባቸዋል፦የሚበሉት ሁሉ ይረክሳሉ። ምግ
ባቸው ለእነርሱ ብቻ የሚሆን ነውና ወደ እግዚአብሔር ቤት ሊመጣ አይችልም።

2
09/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 \v 6 በእግዚአብሔር በዓል ቀን፥በዓመት በዓል ቀን ምን ታድርጋላችሁ? ተመልከቱ፥ከጥፋት ቢያመልጡ እንኳን ግብጽ ትሰበስባቸዋለች፥ሜ
ፎስም ትቀብራቸዋለች።የብር ክምችታቸውን ሳማ ይውጠዋል፥ድንኳኖቻቸውንም እሾህ ይሞላዋል።

1
09/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 የቅጣት ቀን እየመጣ ነው፥የበቀል ቀን እየመጣ ነው። እስራኤል ሁሉ ይህን ይወቅ። ከክፋትህና ከጠላትነትህ የተነሳ፤ ነቢዩ ሞኝ፥ በመንፈስ የሚነዳውም ሰው እብድ ሆኖእል።

2
09/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 ከአምላኬ ጋር የሆነው ነቢይ የኤፍሬም ጠባቂ ነው፤ነገር ግን የወፍ ወጥመድ በመንገዱ ሁሉ ነው፥በአምላኩም ቤት ጠላትነት አለበት። በ
ጊብዓ ዘመን እንደነበረው ራሳቸውን እጅግ አርክሰዋል። እግዚአብሔር ክፋታቸውን ያስባል፥ ኃጢአታቸውንም ይቀጣል።

1
09/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥«እስራኤልን ያገኘሁበት ጊዜ፥ በምድረ በዳ ወይን እንደማግኘት ነበረ። እንደ በለስ ዛፍ የፍሬ ጊዜ የመጀመሪያ እሸት አባቶቻችሁን አገኘሁ።ነገር ግን ወደ ብዔልፌጎር ሄዱ፥ራሳቸውንም ለዚያ አሳፋሪ ጣዖት ሰጡ።እንደወደዱት ጣዖት እነርሱም የተጠሉ ሆኑ።

2
09/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 የኤፍሬም ክብር እንደ ወፍ በሮ ይሄዳል።መውለድ፥ማርገዝና መፀነስ የለም። ልጆችን ቢያሳድጉ እንኳን፥አንዳቸውም እሰከማይቀሩ
ላቸው ድረስ እወስድባቸዋለሁ። ከእነርሱ ዘወር ባልሁ ጊዜ፥ወዮ ለእነርሱ!

1
09/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 ኤፍሬም እንደ ጢሮስ በለምለም ስፍራ ተተክሎ አየሁት፥ነገር ግን ኤፍሬም ልጆቹን ለሚያርዳቸው አሳልፎ ይሰጣል። እግዚአብሔር ሆይ ስጣቸው፤ምን ትሰጣቸዋለህ? የሚጨነግፍ ማኅፀንና ወተት የማይሰጡ ጡቶች ስጣቸው።

1
09/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 በጌልጌላ ካደረጉት ክፋታቸው ሁሉ የተነሳ፥ በዚያ እነርሱን መጥላት ጀመርኩ።ከክፉ ሥራቸው የተነሣ፥ ከቤቴ አስወጣቸዋለሁ። ከእንግዲህ ወዲያ አልወዳቸውም፤አለቆቻቸው ሁሉ ዓመጸኞች ናቸው።

1
09/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 ኤፍሬም በበሽታ ተመታ፤ሥራቸውም ደረቀ፥ፍሬም አይሰጡም። ልጆች ቢወልዱም እንኳን፥የተወደዱ ልጆቻቸውን እገድላለሁ።» አልታዘዙትምና አምላኬ ይጥላቸዋል። በሕዝቦች መካከል ተንከራታች ይሆናሉ።

2
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 10 \v 1 \v 2 እስራኤል ፍሬውን የሚሰጥ ያማረ ወይን ነው። ፍሬው በበዛ መጠን፥መሠዊያ አብዝቶ ሠራ። ምድሩ አብዝቶ ባፈራ መጠን፥የተቀደሱ አ ምዶቹን አሳመረ። ልባቸው አታላይ ነው፥አሁን በደላቸውን ሊሸከሙ ይገባል። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያፈርሳል፤የተቀደሱ አምዶቻቸ
ውን ያጠፋል።