From 25a3cb80e28c195c3d454e452388d203ba7c5b69 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 13 Jul 2017 16:09:41 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 13 2017 16:09:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time) --- 09/03.txt | 3 +++ 09/05.txt | 2 ++ 09/07.txt | 1 + 09/08.txt | 2 ++ 09/10.txt | 1 + 09/11.txt | 2 ++ 09/13.txt | 1 + 09/15.txt | 1 + 09/16.txt | 1 + 10/01.txt | 2 ++ 10 files changed, 16 insertions(+) create mode 100644 09/03.txt create mode 100644 09/05.txt create mode 100644 09/07.txt create mode 100644 09/08.txt create mode 100644 09/10.txt create mode 100644 09/11.txt create mode 100644 09/13.txt create mode 100644 09/15.txt create mode 100644 09/16.txt create mode 100644 10/01.txt diff --git a/09/03.txt b/09/03.txt new file mode 100644 index 0000000..f078c39 --- /dev/null +++ b/09/03.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 3 \v 4 በእግዚአብሔር ምድር ላይ አይኖሩም፤ኤፍሬም ወደ ግብጽ ይመለሳል፥ደግሞም አንድ ቀን በአሦር የረከሰ ምግብ ይበላሉ። ለእግዚአብ +ሔር የወይን ጠጅ ቁርባን አያፈሱም፤ደስም አያሰኙትም። መስዋዕታቸው እንደ ሐዘንተኞች ምግብ ይሆንባቸዋል፦የሚበሉት ሁሉ ይረክሳሉ። ምግ +ባቸው ለእነርሱ ብቻ የሚሆን ነውና ወደ እግዚአብሔር ቤት ሊመጣ አይችልም። \ No newline at end of file diff --git a/09/05.txt b/09/05.txt new file mode 100644 index 0000000..ebdff38 --- /dev/null +++ b/09/05.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 5 \v 6 በእግዚአብሔር በዓል ቀን፥በዓመት በዓል ቀን ምን ታድርጋላችሁ? ተመልከቱ፥ከጥፋት ቢያመልጡ እንኳን ግብጽ ትሰበስባቸዋለች፥ሜ +ፎስም ትቀብራቸዋለች።የብር ክምችታቸውን ሳማ ይውጠዋል፥ድንኳኖቻቸውንም እሾህ ይሞላዋል። \ No newline at end of file diff --git a/09/07.txt b/09/07.txt new file mode 100644 index 0000000..156e705 --- /dev/null +++ b/09/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 የቅጣት ቀን እየመጣ ነው፥የበቀል ቀን እየመጣ ነው። እስራኤል ሁሉ ይህን ይወቅ። ከክፋትህና ከጠላትነትህ የተነሳ፤ ነቢዩ ሞኝ፥ በመንፈስ የሚነዳውም ሰው እብድ ሆኖእል። \ No newline at end of file diff --git a/09/08.txt b/09/08.txt new file mode 100644 index 0000000..35d0fc0 --- /dev/null +++ b/09/08.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 8 \v 9 ከአምላኬ ጋር የሆነው ነቢይ የኤፍሬም ጠባቂ ነው፤ነገር ግን የወፍ ወጥመድ በመንገዱ ሁሉ ነው፥በአምላኩም ቤት ጠላትነት አለበት። በ +ጊብዓ ዘመን እንደነበረው ራሳቸውን እጅግ አርክሰዋል። እግዚአብሔር ክፋታቸውን ያስባል፥ ኃጢአታቸውንም ይቀጣል። \ No newline at end of file diff --git a/09/10.txt b/09/10.txt new file mode 100644 index 0000000..faa66df --- /dev/null +++ b/09/10.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 10 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥«እስራኤልን ያገኘሁበት ጊዜ፥ በምድረ በዳ ወይን እንደማግኘት ነበረ። እንደ በለስ ዛፍ የፍሬ ጊዜ የመጀመሪያ እሸት አባቶቻችሁን አገኘሁ።ነገር ግን ወደ ብዔልፌጎር ሄዱ፥ራሳቸውንም ለዚያ አሳፋሪ ጣዖት ሰጡ።እንደወደዱት ጣዖት እነርሱም የተጠሉ ሆኑ። \ No newline at end of file diff --git a/09/11.txt b/09/11.txt new file mode 100644 index 0000000..d4d98cb --- /dev/null +++ b/09/11.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 11 \v 12 የኤፍሬም ክብር እንደ ወፍ በሮ ይሄዳል።መውለድ፥ማርገዝና መፀነስ የለም። ልጆችን ቢያሳድጉ እንኳን፥አንዳቸውም እሰከማይቀሩ +ላቸው ድረስ እወስድባቸዋለሁ። ከእነርሱ ዘወር ባልሁ ጊዜ፥ወዮ ለእነርሱ! \ No newline at end of file diff --git a/09/13.txt b/09/13.txt new file mode 100644 index 0000000..07ef904 --- /dev/null +++ b/09/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 \v 14 ኤፍሬም እንደ ጢሮስ በለምለም ስፍራ ተተክሎ አየሁት፥ነገር ግን ኤፍሬም ልጆቹን ለሚያርዳቸው አሳልፎ ይሰጣል። እግዚአብሔር ሆይ ስጣቸው፤ምን ትሰጣቸዋለህ? የሚጨነግፍ ማኅፀንና ወተት የማይሰጡ ጡቶች ስጣቸው። \ No newline at end of file diff --git a/09/15.txt b/09/15.txt new file mode 100644 index 0000000..e5fd797 --- /dev/null +++ b/09/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 በጌልጌላ ካደረጉት ክፋታቸው ሁሉ የተነሳ፥ በዚያ እነርሱን መጥላት ጀመርኩ።ከክፉ ሥራቸው የተነሣ፥ ከቤቴ አስወጣቸዋለሁ። ከእንግዲህ ወዲያ አልወዳቸውም፤አለቆቻቸው ሁሉ ዓመጸኞች ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/09/16.txt b/09/16.txt new file mode 100644 index 0000000..297bd8a --- /dev/null +++ b/09/16.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 16 \v 17 ኤፍሬም በበሽታ ተመታ፤ሥራቸውም ደረቀ፥ፍሬም አይሰጡም። ልጆች ቢወልዱም እንኳን፥የተወደዱ ልጆቻቸውን እገድላለሁ።» አልታዘዙትምና አምላኬ ይጥላቸዋል። በሕዝቦች መካከል ተንከራታች ይሆናሉ። \ No newline at end of file diff --git a/10/01.txt b/10/01.txt new file mode 100644 index 0000000..84020f7 --- /dev/null +++ b/10/01.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\c 10 \v 1 \v 2 እስራኤል ፍሬውን የሚሰጥ ያማረ ወይን ነው። ፍሬው በበዛ መጠን፥መሠዊያ አብዝቶ ሠራ። ምድሩ አብዝቶ ባፈራ መጠን፥የተቀደሱ አ ምዶቹን አሳመረ። ልባቸው አታላይ ነው፥አሁን በደላቸውን ሊሸከሙ ይገባል። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያፈርሳል፤የተቀደሱ አምዶቻቸ +ውን ያጠፋል። \ No newline at end of file