From 6cff5a4ecc4ccd30db1a8965a01e7bfeb6b9f39a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 13 Jul 2017 16:11:41 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 13 2017 16:11:41 GMT+0300 (Jordan Daylight Time) --- 10/03.txt | 2 ++ 10/05.txt | 3 +++ 10/07.txt | 2 ++ 10/09.txt | 2 ++ 10/10.txt | 3 +++ 10/12.txt | 2 ++ 10/14.txt | 2 ++ 11/01.txt | 1 + 8 files changed, 17 insertions(+) create mode 100644 10/03.txt create mode 100644 10/05.txt create mode 100644 10/07.txt create mode 100644 10/09.txt create mode 100644 10/10.txt create mode 100644 10/12.txt create mode 100644 10/14.txt create mode 100644 11/01.txt diff --git a/10/03.txt b/10/03.txt new file mode 100644 index 0000000..3a777e8 --- /dev/null +++ b/10/03.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 3 \v 4 አሁንም እነርሱ፦« እግዚአብሔርን ስላልፈራን፥ንጉሥ የለንም፤ንጉሥሥ ምን ሊያደርግልን ይችል ነበር?» ይላሉ። ባዶ ቃላትን ይናገራ +ሉ፥በሐሠት መሃላም ኪዳን ያደርጋሉ። ስለዚህ ፍትሕ፥ በእርሻ ትልም ላይ እንደሚወጣ መርዛማ አረም ይወጣል። \ No newline at end of file diff --git a/10/05.txt b/10/05.txt new file mode 100644 index 0000000..0e72ce6 --- /dev/null +++ b/10/05.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 5 \v 6 የሰማሪያ ነዋሪዎች ከቤትአዌን ጥጃዎች የተነሳ ይፈራሉ። በእነርሱና በውብታቸው ደስ ይሰኙ የነበሩ እነዚያ ጣዖት አምላኪ ካህናት እንደ +ሚያልቅሱላቸው፣ሕዝቡም ያለቅሱላቸዋል፤ ከእንግዲህ ወዲያ በዚያ የሉምና። ለታላቁ ንጉሥ እጅ መንሻ ወደ አሦር ይወሰዳሉ። ኤፍሬም ይዋረዳ +ል፥እስራኤልም የጣዖታትን ምክር በመከተሉ ያፍራል። \ No newline at end of file diff --git a/10/07.txt b/10/07.txt new file mode 100644 index 0000000..d15caf2 --- /dev/null +++ b/10/07.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 7 \v 8 የሰማርያ ንጉሥ፥በውኃ ላይ እንዳለ የእንጨት ፍቅፋቂ ይጠፋል። የእስራኤል ኃጢአት የሆኑት፥ የክፋት ቅዱስ ቦታዎች ይጠፋሉ። እሾ +ህና አሜክላ በመሠዊያዎቻቸው ላይ ይበቅላሉ። ሕዝቡ ተራሮችን፥« ሸፍኑን!»፥ ኮረብታዎችንም፥« ውደቁብን!» ይላሉ። \ No newline at end of file diff --git a/10/09.txt b/10/09.txt new file mode 100644 index 0000000..cfbfaba --- /dev/null +++ b/10/09.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 9 እስራኤል ሆይ ከጊብዓ ዘመን አንስቶ ኃጢአት ሠራችሁ፥በዚያም ጸንታችኋል።በጊብዓ ክፉ አድራጊዎች ላይ ጦርነት በድንገት አልደረሰባቸ +ውምን? \ No newline at end of file diff --git a/10/10.txt b/10/10.txt new file mode 100644 index 0000000..d36a6b5 --- /dev/null +++ b/10/10.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 10 \v 11 በወደድሁ ጊዜ እገሥጻቸዋለሁ። ሕዝቦች በአንድነት ይሰበሰቡባቸዋል፥ ስለ ድርብ ኃጢአታቸውም ያስሯቸዋል። ኤፍሬም እህል ማ +በራየት የምትወድ የተገራ ጊደር ነች፥ስለዚህ በሚያምር ጫንቃዋ ላይ ቀንበር አኖራለሁ። በኤፍሬም ላይ ቀንበር አኖራለሁ፥ ይሁዳ ያርሳል፥ያዕቆብ +ም ብቻውን መከስከሻውን ይጎትታል። \ No newline at end of file diff --git a/10/12.txt b/10/12.txt new file mode 100644 index 0000000..46b57fa --- /dev/null +++ b/10/12.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 12 \v 13 ጽድቅን ለራሳችሁ ዝሩ፥የኪዳኑን ታማኝንት ፍሬም እጨዱ።እስኪመጣ፥ጽድቅንም እስኪያዝንብባችሁድረስ እግዚአብሔርን የምት ፈልጉበት ጊዜ ነውና ፤ያልታረሰ መሬታችሁን አለስልሱ። ክፋትን አረሳችሁ፥ግፍንም አጨዳችሁ። በስልታችሁና በወታደሮቻችሁ ብዛት ታምናች +ኋልና፥የመታለልን ፍሬ በላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/10/14.txt b/10/14.txt new file mode 100644 index 0000000..d2e0206 --- /dev/null +++ b/10/14.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 14 \v 15 ስለዚህ በሕዝብህ መካከል የጦርነት ሽብር ይነሣል፥የተመሸጉ ከተሞችህም ሁሉ ይጠፋሉ። እናቶች ከልጆቻችው ጋር እንደተከሰከሱ +በት፥ስልማን በሰልፍ ቀን ቤትአርብኤልን እንዳጠፋበት ጊዜ ይሆናል።ስለዚህ ቤቴል ሆይ፥ ከታላቅ ክፋትሽ የተነሣ በአንቺም ላይ እንዲሁ ይሆናል። ንጋት ላይ የእስራኤል ንጉሥ ፈጽሞ ይጠፋል።» \ No newline at end of file diff --git a/11/01.txt b/11/01.txt new file mode 100644 index 0000000..55674f3 --- /dev/null +++ b/11/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 11 \v 1 \v 2 እስራኤል ወጣት በነበረበት ጊዜ ወደድኩት፥ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት። አብዝቶ በተጠሩ መጠን፥ አብዝተው ራቁ። ለበአል አማልክት ሠው፥ ለጣዖታትም አጠኑ። \ No newline at end of file