Wed Jun 26 2019 08:47:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-26 08:47:10 +03:00
parent 04c7ac4807
commit 50522f6e9b
8 changed files with 82 additions and 0 deletions

View File

@ -14,5 +14,13 @@
{
"title": "እነዚህ ብርሃን የበራላቸው ሰዎች ቀምሰው የነበሩት ምንድር ነው?",
"body": "እነዚህ ብርሃን የበራላቸው ሰዎች ሰማያዊውን ስጦታ፣የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን ኃይል ቀምሰው ነበር፡፡ (6፡5) "
},
{
"title": "ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የነበሩትና በኋላ የካዱት ማድረግ የማይችሉት ምንድን ነው?",
"body": "ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የነበሩትና በኋላ የካዱት እንደገና ለንስሐ መታደስ የማይቻል ነው፡፡ (6፡6)"
},
{
"title": "እነዚህ ሰዎች ለንስሐ መታደስ የማይችሉት ለምንድር ነው?",
"body": "መታደስ የማይችሉት የእግዚብሔርን ልጅ ለራሳቸው ስለሚሰቅሉት ነው፡፡ (6፡6)"
}
]

6
06/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በጸሐፊው ምሳሌ ዝናብን የምትጠጣ ነገር ግን እሾህንና ኩርንችትን የምታበቅል መሬት ምን ይገጥማታል?",
"body": "ዝናብ የምትጠጣ ነገር ግን እሾህና ኩርንችት የምታበቅል መሬት መጨረሻዋ መቃጠል ነው፡፡ (6፡8)"
}
]

10
06/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ጸሐፊው የሚጽፍላቸውን አማኞች በሚመለከት ተስፋ የሚያደርገው ምንድን ነው?",
"body": "ጸሐፊው አማኞቹን በሚመለከት፣ ድነታቸውን አስመልክቶ የተሻሉ ነገሮችን ተስፋ ያደርጋል፡፡ (6፡9)"
},
{
"title": "እነዚህን አማኞች በሚመለከት እግዚአብሔር የማይረሳው ምንድን ነው?",
"body": "እግዚአብሔር ሥራቸውን፣ ፍቅራቸውንና ለቅዱሳን የሰጡትን አገልግሎት አይረሳም፡፡ (6፡10)"
}
]

6
06/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "አማኞቹ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች የሚወርሱትን በምን በምን ሊመስሉ ይገባቸዋል?",
"body": "አማኞቹ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች የሚወርሱትን በእምነትና በትዕግሥት ሊመስሉ ይገባቸዋል፡፡ (6፡12)"
}
]

14
06/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ለማግኘት አብርሃም ምን ማድረግ ነበረበት?",
"body": "አብርሃም እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ለማግኘት በትዕግሥት መጠበቅ ነበረበት፡፡ (6፡13)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ለማግኘት አብርሃም ምን ማድረግ ነበረበት?",
"body": "አብርሃም እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ለማግኘት በትዕግሥት መጠበቅ ነበረበት፡፡ (6፡14)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ለማግኘት አብርሃም ምን ማድረግ ነበረበት?",
"body": "አብርሃም እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ለማግኘት በትዕግሥት መጠበቅ ነበረበት፡፡ (6፡15)"
}
]

10
06/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር ለተስፋው ለምን የመሐላ መተማመኛ ይሰጣል?",
"body": "እግዚአብሔር የእቅዱን የማይለወጥ ባሕርይ ይበልጡን ለማሳየት ለተስፋው የመሐላ መተማመኛ ይሰጣል፡፡ (6፡17)"
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር የማይቻል ምንድን ነው? ",
"body": "እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ አይችልም፡፡ (6፡18)"
}
]

10
06/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "የአማኙ በእግዚአብሔር መታመን ለነፍሱ ምን ያደርግለታል?",
"body": "የአማኙ በእግዚአብሔር መታመን ለነፍሱ አስተማማኝ መልሕቅ ይሆንለታል፡፡ (6፡19)"
},
{
"title": "ኢየሱስ ለአማኞቹ ቀዳሚ ሆኖ የገባው የት ነው?",
"body": "ኢየሱስ ለአማኞቹ ቀዳሚ ሆኖ ከመጋረጃው በስተጀርባ ወደሚገኝ ውስጠኛ ሥፍራ ገባ፡፡ (6፡20)"
}
]

18
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "መልከጼዴቅ ያሉት ሁለት ማዕረጎች ምንና ምን ናቸው?",
"body": "መልከጼዴቅ የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበር፡፡(7፡1)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]