Wed Jun 26 2019 08:45:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
95b199a3dd
commit
04c7ac4807
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሊቀ ካህን የሚሆነው ለምን ያህል ጊዜ ነው?",
|
||||
"body": "ክርስቶስ ለዘላለም የእግዚአብሔር ሊቀ ካህን ነው፡፡ (5፡6)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ኢየሱስ ሊቀ ካህን የሆነው በምን ሥርዓት ነው?",
|
||||
"body": "ኢየሱስ እንደ መልከጼዴቅ ሥርዓት ካህን ሆነ፡፡ (5፡6)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ክርስቶስ በጸለየ ጊዜ እግዚአብሔር ይሰማው የነበረው ለምን ነበር?",
|
||||
"body": "ክርስቶስ እግዚአብሔርን ከማክበሩ የተነሳ እግዚአብሔር ይሰማው ነበር፡፡ (5፡7)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ክርስቶስ መታዘዝን እንዴት ተማረ?",
|
||||
"body": "ክርስቶስ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፡፡ (5፡8)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ክርስቶስ የዘላለም መዳን ምክንያት የሆነው ለነማን ነው?",
|
||||
"body": "ለሚታዘዙት ሁሉ ክርስቶስ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው፡፡ (5፡9)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የዚህ መልእክት የመጀመሪያ አንባቢዎች መንፈሳዊ ሁኔታ ምን ነበር?",
|
||||
"body": "የመጀመሪያዎቹ አንባቢዎች ለመስማት የፈዘዙ ነበሩ፡፡ (5፡11)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "የመልእክቱ ጸሐፊ አማኞች ከመንፈሳዊ ህፃንነት ወደ ብስልት እንዴት ማደግ እንደሚችሉ ይናገራል?",
|
||||
"body": "አማኞች በመንፈሳዊ ሕይወታቸው የሚያድጉት ትክክሉንና ስሕተቱን ለመለየት በመለማመድ፣ ክፉንና መልካሙን ሁለቱንም በመለየት ነው፡፡ (5፡14)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,14 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "የዕብራውያን ጸሐፊ አማኞች ምንን አጥብቀው እንዲሹ ይፈልጋል?",
|
||||
"body": "የዕብራውያን ጸሐፊ አማኞች ብስለትን አጥብቀው እንዲሹ ይፈልጋል፡፡ (6፡1)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የክርስቶስ መልእክት መሠረት ናቸው ሲል ጸሐፊው የሚዘረዝራቸው ትምህርቶች ምን ምን ናቸው?",
|
||||
"body": "መሠረታዊ ትምህርቶቹ ከሞተ ሥራ ንስሐ፣ እግዚአብሔርን ማመን፣ ጥምቀቶች፣ እጆችን መጫን፣ የሙታን ትንሣኤና የዘላለም ፍርድ ናቸው፡፡ (6፡1)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "የክርስቶስ መልእክት መሠረት ናቸው ሲል ጸሐፊው የሚዘረዝራቸው ትምህርቶች ምን ምን ናቸው?",
|
||||
"body": "መሠረታዊ ትምህርቶቹ ከሞተ ሥራ ንስሐ፣ እግዚአብሔርን ማመን፣ ጥምቀቶች፣ እጆችን መጫን፣ የሙታን ትንሣኤና የዘላለም ፍርድ ናቸው፡፡ (6፡2)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,18 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የነበሩትና በኋላ የካዱት ማድረግ የማይችሉት ምንድን ነው?",
|
||||
"body": "ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የነበሩትና በኋላ የካዱት እንደገና ለንስሐ መታደስ የማይቻል ነው፡፡ (6፡4)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እነዚህ ብርሃን የበራላቸው ሰዎች ቀምሰው የነበሩት ምንድር ነው?",
|
||||
"body": "እነዚህ ብርሃን የበራላቸው ሰዎች ሰማያዊውን ስጦታ፣የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን ኃይል ቀምሰው ነበር፡፡ (6፡4) "
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የነበሩትና በኋላ የካዱት ማድረግ የማይችሉት ምንድን ነው?",
|
||||
"body": "ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የነበሩትና በኋላ የካዱት እንደገና ለንስሐ መታደስ የማይቻል ነው፡፡ (6፡5)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እነዚህ ብርሃን የበራላቸው ሰዎች ቀምሰው የነበሩት ምንድር ነው?",
|
||||
"body": "እነዚህ ብርሃን የበራላቸው ሰዎች ሰማያዊውን ስጦታ፣የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን ኃይል ቀምሰው ነበር፡፡ (6፡5) "
|
||||
}
|
||||
]
|
Loading…
Reference in New Issue