Wed Jun 26 2019 08:43:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-26 08:43:10 +03:00
parent c9ce92dd93
commit 95b199a3dd
4 changed files with 45 additions and 7 deletions

View File

@ -1,18 +1,18 @@
[
{
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ከምን ይልቅ የተሳለ ነው?",
"body": ""
"body": "የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው፡፡ (4፡12)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ምንን ከምን መለየት ይችላል?",
"body": "የእግዚአብሔር ቃል ነፍስን ከመንፈስ፣ ጅማትን ከቅልጥም መለየት ይችላል፡፡(4፡12)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የእግዚአብሔር ቃል ምንን መመርመር ይችላል? ",
"body": "የእግዚአብሔር ቃል የልብን አሳብና ፍላጎት መመርመር ይችላል፡፡ (4፡12)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከእግዚአብሔር እይታ የሚሰወር ማን ነው?",
"body": "ከእግዚአብሔር እይታ የሚሰወረ የተፈጠረ ነገር የለም፡፡ (4፡13)"
}
]

18
04/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ለአማኞች ታላቅ ሊቀ ካህን ሆኖ የሚያገለግል ማን ነው?",
"body": "ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለአማኞች ታላቅ ሊቀ ካህን ሆኖ ያገለግላል፡፡ (4፡14)"
},
{
"title": "ኢየሱስ ለአማኞች ድካም የሚራራው ለምንድን ነው?",
"body": "ኢየሱስ ለአማኞች ድካም የሚራራው በሁሉ መንገዶች ተፈትኖ ስለ ነበረ ነው፡፡ (4፡15)"
},
{
"title": "ኢየሱስ ምን ያህል ጊዜ ኃጢአት አደረገ?",
"body": "ኢየሱስ ኃጢአት የለበትም፡፡ (4፡15)"
},
{
"title": "በሚያስፈልግ ጊዜ ምሕረትን ለመቀበልና ጸጋን ለማግኘት አማኞች ምን ማድረግ አለባቸው?",
"body": "በሚያስፈልግ ጊዜ፣ አማኞች በእምነት ወደ ጸጋው ዙፋን መምጣት አለባቸው፡፡ (4፡16)"
}
]

10
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሊቀ ካህን ሁሉ ሕዝቡን በመወከል ምን ያደርጋል?",
"body": "ሊቀ ካህን ሁሉ፣ ስለ ሕዝቡ፣ ሥጦታዎችንና መሥዋዕቶችን ስለ ኃጢአት ያቀርባል፡፡ (5፡1)"
},
{
"title": "ከሕዝቡ በተጨማሪ ሊቀ ካህን ስለማን መሥዋዕት ያቀርባል?",
"body": "ሊቀ ካህን በተጨማሪ ስለራሱ ኃጢአት መሥዋዕት ያቀርባል፡፡ (5፡3)"
}
]

10
05/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሰው እንዴት የእግዚአብሔር ሊቀ ካህን የመሆን ክብርን ይቀበላል?",
"body": "የእግዚአብሔር ሊቀ ካህን ለመሆን ሰው የግድ በእግዚአብሔር መጠራት ይኖርበታል፡፡ (5፡4)"
},
{
"title": "ኢየሱስ ሊቀ ካህን መሆኑን ማን አስታወቀ?",
"body": "ክርስቶስ ሊቀ ካህን መሆኑን እግዚአብሔር አስታወቀ፡፡ (5፡5)"
}
]