Wed Jun 26 2019 08:41:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0cce54d7fd
commit
c9ce92dd93
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ሰዎች ወደ ዕረፍቱ እንዲገቡ እግዚአብሔር አሁን የወሰነላቸው ቀን የቱ ነው?",
|
||||
"body": "ሰዎች ወደ ዕረፍቱ እንዲገቡ እግዚአብሔር የወሰነላቸው ቀን \"ዛሬ' ነው:: (4:7)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት ለመግባት አንድ ሰው ምን ማድረግ አለበት?",
|
||||
"body": "ሰው የእግዚአብሔርን ድምጽ መስማት አለበት ልቡንም ማደንደን የለበትም፡፡ (4፡7)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,14 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ለእግዚአብሔር ሕዝብ እስከ አሁን ተጠብቆ ያለ ነገር ምንድን ነው?",
|
||||
"body": "የሰንበት ዕረፍት እስከ አሁን ለእግዚአብሔር ሕዝብ የተጠበቀ ነው፡፡ (4፡9)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት የገባ ሰው በተጨማሪ ከምን ያርፋል?",
|
||||
"body": "ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት የገባ ሰው በተጨማሪ ከሥራዎቹ ያርፋል፡፡ (4፡10)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "አማኞች ወደ ዕረፍቱ ለመግባት መጓጓት ያለባቸው ለምንድን ነው?",
|
||||
"body": "እስራኤላውያን እንዳደረጉት እንዳይወድቁ አማኞች ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት ለመግባት መጓጓት አለባቸው፡፡ (4፡11)"
|
||||
}
|
||||
]
|
Loading…
Reference in New Issue