Thu Jul 11 2019 14:31:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 14:31:14 -07:00
parent 742fcce7f8
commit c082bea973
7 changed files with 42 additions and 3 deletions

View File

@ -4,7 +4,7 @@
"body": "በጠረፍ አካባቢ ያሉ ነገሥታት የጢሮስን መጥፋት በሚያዩበት ጊዜ በፍርሀት ይርዳሉ፣ ይንቀጠቀጡማል "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጢሮስ እንደገና የምትኖረው መቼ ነው አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጢሮስ ዳግመኛ አትኖርም አለ "
}
]

6
28/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የጢሮስ ገዢ ስለ ራሱ ምን ይል ነበር? ",
"body": "የጢሮስ ገዢ ስለ ራሱ፥ \"እኔ አምላክ ነኝ!\" ይል ነበር"
}
]

6
28/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የጢሮስ ገዢ ልቡ በትዕቢት የተሞላው ለምንድነው?",
"body": "የገዢው ልብ በትዕቢት የተሞላው በሀብቱ ምክንያት ነበር "
}
]

6
28/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በጢሮስ ገዢ ላይ፣ በትዕቢቱ ምክንያት ምን እንደሚያደርግበት ተናገረ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በጢሮስ ገዢ ላይ ባዕዳን ሰዎችን እንደሚያመጣበት ተናገረ"
}
]

6
28/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው የጢሮስ ገዢ በምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚሞት ነበር?",
"body": "የጢሮስ ገዢ በባዕዳን እጅ ያልተገረዘ ሰው አሟሟት ይሞታል "
}
]

10
28/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የጢሮስ ንጉሥ በአንድ ወቅት ምን ነበር አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የጢሮስ ንጉሥ በአንድ ወቅት ጥበብን የተሞላ፣ ፍጹም ውብና የፍጹምነት ምሳሌ እንደ ነበረ ተናገረ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው የጢሮስ ንጉሥ በተፈጠረ ጊዜ የት ይኖር ነበር?",
"body": "የጢሮስ ንጉሥ በእግዚአብሔር ገነት በኤድን ነበረ"
}
]

View File

@ -276,6 +276,11 @@
"27-16",
"27-22",
"27-26",
"27-28"
"27-28",
"27-34",
"28-01",
"28-04",
"28-06",
"28-08"
]
}