am_ezk_tq/28/11.txt

10 lines
579 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የጢሮስ ንጉሥ በአንድ ወቅት ምን ነበር አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የጢሮስ ንጉሥ በአንድ ወቅት ጥበብን የተሞላ፣ ፍጹም ውብና የፍጹምነት ምሳሌ እንደ ነበረ ተናገረ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው የጢሮስ ንጉሥ በተፈጠረ ጊዜ የት ይኖር ነበር?",
"body": "የጢሮስ ንጉሥ በእግዚአብሔር ገነት በኤድን ነበረ"
}
]