Thu Jul 11 2019 14:29:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 14:29:14 -07:00
parent 33dd5b3e0f
commit 742fcce7f8
7 changed files with 42 additions and 3 deletions

View File

@ -4,7 +4,7 @@
"body": "በየዓይነቱ ከሆነው ሀብቷ የተነሣ ተርሴስ የጢሮስ የንግድ አጋር ሆነች "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ጢሮስ ከያዋን፣ ቶባልና ሞሳሕ ጋር የምትለዋወጠው በምን ነበር?",
"body": "ጢሮስ በሰዎች ሕይወትና በነሐስ ዕቃዎች ትለዋወጥ ነበር"
}
]

6
27/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ይሁዳና የእስራኤል ምድር ከጢሮስ ጋር የንግድ ልውውጥ የሚያደርጉት በምን ነበር?",
"body": "ይሁዳና የእስራኤል ምድር በስንዴ፣ ጣፋጭ ቂጣ፣ ማር፣ ዘይትና በላሳን የንግድ ልውውጥ ያደርጉ ነበር "
}
]

6
27/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ሳባ ከጢሮስ ጋር የንግድ ልውውጥ ታደርግ የነበረው በምንድነው? ",
"body": "ሳባ በቅመማ ቅመም፣ በከበሩ ድንጋዮችና በወርቅ ትነግድ ነበር"
}
]

6
27/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በጥፋቷ ቀን በጢሮስ ሀብት ላይ ምን እንደሚሆን ተናገረ?",
"body": "በጥፋቷ ቀን የጢሮስ ሀብት ወደ ባህሩ ጥልቅ እንደሚጣል እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል "
}
]

6
27/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የመርከብ ነጂዎቹን ጩኸት በሚሰሙበት ጊዜ በባህር አቅራቢያ ያሉ ከተሞች ምን ያደርጋሉ?",
"body": "በባህር አቅራቢያ ያሉ ከተሞች የመርከብ ነጂዎቹን ጩኸት ሰምተው ይንቀጠቀጣሉ "
}
]

10
27/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በጠረፍ አካባቢ ያሉ ነገሥታት የጢሮስን መጥፋት በሚያዩበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ?",
"body": "በጠረፍ አካባቢ ያሉ ነገሥታት የጢሮስን መጥፋት በሚያዩበት ጊዜ በፍርሀት ይርዳሉ፣ ይንቀጠቀጡማል "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -271,6 +271,11 @@
"26-19",
"27-01",
"27-06",
"27-08"
"27-08",
"27-12",
"27-16",
"27-22",
"27-26",
"27-28"
]
}