Thu Jul 11 2019 17:01:24 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 17:01:26 -07:00
parent 500963137d
commit 1cc4699eba
5 changed files with 37 additions and 1 deletions

6
39/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የሚያስታውቀው፣ መንፈሱን በእስራኤል ቤት ላይ በሚያፈስበት ጊዜ ምን እንደሚያደርግ ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ መንፈሱን በእስራኤል ቤት ላይ በሚያፈስበት ጊዜ ከዚያ በኋላ ፊቱን ከእነርሱ እንደማይሰውር ያስታውቃል"
}
]

14
40/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሕዝቅኤል በባቢሎን ምርኮኛ ሆኖ የቆየው ለስንት ዓመት ነበር? ",
"body": "ሕዝቅኤል ለሃያ አምስት ዓመታት የባቢሎናውያን ምርኮኛ ነበር "
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም ከተማ ከተማረከች ስንት ዓመት ሆኗት ነበር?",
"body": "የኢየሩሳሌም ከተማ ከተማረከች አሥራ አራት ዓመት ሆኗት ነበር "
},
{
"title": "እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን በራዕይ ያመጣው ወዴት ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን በራዕይ ወደ እስራኤል ምድር አመጣው "
}
]

6
40/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ሕዝቅኤል ለእስራኤል ቤት እንዲያስታውቅ የተነገረው ምን ነበር?",
"body": "ሕዝቅኤል ያየውን ሁሉ ለእስራኤል ቤት እንዲያስታውቅ ተነግሮት ነበር "
}
]

6
40/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በሕዝቅኤል ራዕይ ውስጥ የቤተ መቅደሱን ሕንጻ የከበበው ምን ነበር ?",
"body": "በሕዝቅኤል ራዕይ ውስጥ የቤተ መቅደሱ ሕንጻ በግድግዳ ተከቦ ነበር "
}
]

View File

@ -394,6 +394,10 @@
"39-12",
"39-17",
"39-21",
"39-23"
"39-23",
"39-25",
"39-28",
"40-01",
"40-03"
]
}