diff --git a/39/28.txt b/39/28.txt new file mode 100644 index 0000000..0f2d996 --- /dev/null +++ b/39/28.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ የሚያስታውቀው፣ መንፈሱን በእስራኤል ቤት ላይ በሚያፈስበት ጊዜ ምን እንደሚያደርግ ነው?", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ መንፈሱን በእስራኤል ቤት ላይ በሚያፈስበት ጊዜ ከዚያ በኋላ ፊቱን ከእነርሱ እንደማይሰውር ያስታውቃል" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/40/01.txt b/40/01.txt new file mode 100644 index 0000000..91c5fc6 --- /dev/null +++ b/40/01.txt @@ -0,0 +1,14 @@ +[ + { + "title": "ሕዝቅኤል በባቢሎን ምርኮኛ ሆኖ የቆየው ለስንት ዓመት ነበር? ", + "body": "ሕዝቅኤል ለሃያ አምስት ዓመታት የባቢሎናውያን ምርኮኛ ነበር " + }, + { + "title": "የኢየሩሳሌም ከተማ ከተማረከች ስንት ዓመት ሆኗት ነበር?", + "body": "የኢየሩሳሌም ከተማ ከተማረከች አሥራ አራት ዓመት ሆኗት ነበር " + }, + { + "title": "እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን በራዕይ ያመጣው ወዴት ነበር?", + "body": "እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን በራዕይ ወደ እስራኤል ምድር አመጣው " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/40/03.txt b/40/03.txt new file mode 100644 index 0000000..30ee580 --- /dev/null +++ b/40/03.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "ሕዝቅኤል ለእስራኤል ቤት እንዲያስታውቅ የተነገረው ምን ነበር?", + "body": "ሕዝቅኤል ያየውን ሁሉ ለእስራኤል ቤት እንዲያስታውቅ ተነግሮት ነበር " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/40/05.txt b/40/05.txt new file mode 100644 index 0000000..89f3c63 --- /dev/null +++ b/40/05.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "በሕዝቅኤል ራዕይ ውስጥ የቤተ መቅደሱን ሕንጻ የከበበው ምን ነበር ?", + "body": "በሕዝቅኤል ራዕይ ውስጥ የቤተ መቅደሱ ሕንጻ በግድግዳ ተከቦ ነበር " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 8caba8f..02dfb34 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -394,6 +394,10 @@ "39-12", "39-17", "39-21", - "39-23" + "39-23", + "39-25", + "39-28", + "40-01", + "40-03" ] } \ No newline at end of file