am_ezk_tq/40/01.txt

14 lines
685 B
Plaintext

[
{
"title": "ሕዝቅኤል በባቢሎን ምርኮኛ ሆኖ የቆየው ለስንት ዓመት ነበር? ",
"body": "ሕዝቅኤል ለሃያ አምስት ዓመታት የባቢሎናውያን ምርኮኛ ነበር "
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም ከተማ ከተማረከች ስንት ዓመት ሆኗት ነበር?",
"body": "የኢየሩሳሌም ከተማ ከተማረከች አሥራ አራት ዓመት ሆኗት ነበር "
},
{
"title": "እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን በራዕይ ያመጣው ወዴት ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር ሕዝቅኤልን በራዕይ ወደ እስራኤል ምድር አመጣው "
}
]