Sat Oct 13 2018 05:38:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ab24e836d1
commit
d221c26408
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
||||||
|
\v 23 23. ስለዚህ በአሕዛብ መካከል እንደምበትናቸውና ወደ ተለያዩ አገሮች እንደማፈልሳቸው በምድረ በዳ እጄን አንሥቼ በፊታቸው ማልሁ፡፡
|
||||||
|
\v 24 24. ምክንያቱም ሕጌን ስለ ተላለፉ፣ ሥርዐቴንም ስላልተከተሉ፣ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን ስላደረጉና አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው ከነበሩ ጣዖቶች ጋር ስለ ተጣበቁ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
||||||
|
\v 25 25. እኔም መልካም ላልሆነ ሥርዐትና በሕይወት ለማይኖሩበት ሕግ አሳልፌ ሰጠኃቸው፡፡
|
||||||
|
\v 26 26. እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል ያለኝ መሆኑን እንዲያውቁ አስደነግጣቸው ዘንድ በእሳት በሚያቀርቡት የበኩር ልጅ መሥዋዕት እንዲረክሱ አደረግኃቸው
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
||||||
|
\v 27 27. ስለዚህ የሰው ልጅ ለእስራኤል እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹አባቶቻችሁ ከእኔ ወደ ጣዖቶች ዘወር በማለታቸው አቃለሉኝ፡፡
|
||||||
|
\v 28 28. ወደ ማልሁላቸው ምድር ካመጣሁዋቸው በኃላ ከፍ ያለ ኮረብታ ወይም ለምለም ዛፍ ባዩ ቁጥር በዚያ ለጣዖቶች መሥዋዕት አቀረቡ፤ ቁርባናቸውንም በማቅረብ ቁጣዬን አነሳሡ፡፡ መልካም መዐዛ ያለውን ዕጣናቸውን ዐጠኑ፤ የመጠጥ ቁርባናቸውንም አፈሰሱ፡፡
|
||||||
|
\v 29 29. እኔም በዚህ ኮረብታ እንድታመልኩ የነገራችሁ ማን ነው? በማለት ጠየቅሁዋቸው ይህ ቦታ እስከ ዛሬም ድረስ ባማ ተብሎ ይጠራል፤ ትርጒሙም፣ ‹‹የኮረብታ ማምለኪያ›› ማለት ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
||||||
|
\v 30 30. ስለዚህ ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በል፤ ‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉ የምታደርጉት ለምንድነው? ባልዋን ትታ ከሌላ ወንድ ጋር እንደምታመነዝር ሴት እኔን ትታችሁ የረከሱ ጣዖቶች አምልካችኃል፡፡
|
||||||
|
\v 31 31. ልጆቻችሁን በእሳት መሥዋዕት አድርጋችሁ በማቅረብ ረክሳችኃል፡፡ እናንተ እስራኤላውያን፣ ታዲያ፣ የእኔን ሐሳብ እንድትጠይቁ ልፍቀድላችሁን? በሕያውነቴ እምላለሁ እንድትጠይቁኝ አልፈቅድም ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
|
||||||
|
\v 32 32. እናንተም፣ ‹‹በዓለም ውስጥ እንዳሉ ሌሎች ሕዝቦች እንሆናለን፤ እነርሱ እንደሚያደርጉት ከእንጨትና ከድንጋይ የተሠሩ ጣዖቶችን እናመልካለን›› አላችሁ፡፡ ነገር ግን ያሰባችሁት ከቶ አይሆንም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
||||||
|
\v 33 33. በሕያውነቴ እምላለሁ ይላል ጌታ ያህዌ፤ በብርቱ ክንድና በተዘረጋች እጅ መዓትን በማፍሰስ በላያችሁ እነግሣለሁ፡፡
|
||||||
|
\v 34 34. በታላቅ ኃይሌ እናንተን ከበተንሁበት ምድር እሰበስባችኃለሁ፡፡
|
||||||
|
\v 35 35. ወደ አሕዛብ ምድረ በዳ አመጣችኃለሁ፤ በዚያም ፊት ለፊት ከእናንተ ጋር እፋረዳለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
||||||
|
\v 36 36. ግብፅ አጠገብ ባለው ምድረ በዳ አባቶቻችሁን እንደ ቀጣሁ እናንተንም እቀጣችኃለሁ፡፡
|
||||||
|
\v 37 37. እንድትገዙልኝ አደርጋለሁ፤ ከእናንተ ጋር ላደረግሁት ኪዳን እንድትታዘዙ አስገድዳችኃለሁ፡፡
|
||||||
|
\v 38 38. በእኔ ላይ ያመፁትን በመካከላችሁ ያሉትን ሰዎች አስወግዳለሁ፡፡ አሁን ካሉበት ባቢሎን ባወጣቸው እንኳ ወደ እስራኤል ምድር አይገቡም፡፡ በዚያ ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
||||||
|
\v 39 39. የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ ስለ እናንተ ግን ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የማትሰሙኝ ከሆነ፣ እያንዳንዳችሁ ሂዱና ለጣዖቶቻችሁ ስገዱ፤ ከዚያ በኃላ በእርግጥ ትሰሙኛላችሁ፤ ቁርባናችሁን ለጣዖቶቻችሁ በማቅረብም ከእንግዲህ እኔን አታቃልሉም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
||||||
|
\v 40 40. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በእስራኤል ከፍ ባለው ቅዱስ ኮረብታ በጽዮን ስጦታ ይዛችሁ ትመጣላችሁ፤ ስጦታችሁንና በኩራታችሁን ከተቀደሱ መሥዋዕቶቻችሁ ሁሉ ጋር በዚያ እሻለሁ፡፡
|
||||||
|
\v 41 41. ተበታትናችሁ ከነበራችሁበት አገሮች ሕዝቦች መካከል አውጥቼ በምሰበስባችሁ ጊዜ መልካም መዐዛ እንዳለው ዕጣን እቀበላችኃለሁ፡፡ ሌሎች ሕዝቦች እያዩ በእናንተ መካከል ቅድስናዬን እገልጣለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
||||||
|
\v 42 \v 43 42. ለአባቶቻችሁ ወደ ማልሁላቸው ወደ እስራኤል ምድር ሳመጣችሁ ያንን ያደረግሁ እኔ ያህዌ መሆኔን ታውቃለችሁ፡፡
|
||||||
|
43. የፈጸማችኃቸውን አሳፋሪ ነገሮችና ራሳችሁንም እንዴት እንዳረከሳችሁ በዚያ ቦታ ታስተውላላችሁ፡፡
|
||||||
|
\v 44 44. እስራኤላውያን ሆይ፣ እንደ ክፉ መንገዳችሁና እንደ ብልሹ ተግባራችሁ ሳይሆን፣ ስለ ስሜ ስል በምጐበኛችሁ ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን እንደማደርግ ታውቃላችሁ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue