Sat Oct 13 2018 05:36:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
e3023ab8e6
commit
ab24e836d1
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. ያህዌም እንዲህ የሚል መልእክት ሰጠኝ
|
||||
3. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገሩቸው፣ ‹የመጣችሁት ከእኔ መልእክት ለመስማት ነውን? በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ከእኔ ጠይቃችሁ እንድትረዱ አልፈቅድም› ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
|
||||
\v 2 2. ያህዌም እንዲህ የሚል መልእክት ሰጠኝ
|
||||
\v 3 3. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገሩቸው፣ ‹የመጣችሁት ከእኔ መልእክት ለመስማት ነውን? በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ከእኔ ጠይቃችሁ እንድትረዱ አልፈቅድም› ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 4 4. እነዚህን ሰዎች ለማስጠንቀቅ ፈቃደኛ ከሆንህ፣ የቀድሞ አባቶቻቸውን አስጸያፊ ተግባር ግለጽላቸው፡፡
|
||||
\v 5 5. እንዲህም በላቸው፣ ‹እስራኤልን በመረጥሁበት ቀን፣ ገና በግብፅ እያሉ ለእስራኤል እጄን አንሥቼ ማልሁላቸው፤ እንዲህም አልኃቸው፣ ‹እኔ ያህዌ አምላካችሁ ነኝ፡፡
|
||||
\v 6 6. ከግብፅ አውጥቼ እኔ ወደ መረጥሁላችሁ ምድር አመጣችኃለሁ፤ ያ ምድር በዓለም ካሉ ቦታዎች ሁሉ በጣም የተዋበ ምድር ነው፡፡
|
||||
|
||||
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 7 7. እያንዳንዳችሁ የምትወዷቸውን ርኩስ ጣዖቶች አስወግዱ፤ በግብፅ ጣዖቶችም ራሳችሁን አታርክሱ፤ ይህን የምለው እኔ አምላካችሁ ያህዌ ነኝ፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 8. እነርሱ ግን እኔ ላይ ዐመፁ፤ ሊሰሙኝም አልፈለጉም፡፡ የሚወዷቸውን ርኩስ ጣዖቶች አላራቁም፡፡ እኔም በዚያው በግብፅ ምድር መዓቴን በላያቸው ላፈስስ፣ ቁጣዬንም ላወርድባቸው ወስኜ ነበር፡፡
|
||||
\v 9 9. ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እንዳያፌዙና እኔን ኃይል የለውም እንዳይሉ ስለ ስሜ ክብር ያንን ከማድረግ ተቆጠብሁ፤ ሕዝቤን ከግብፅ ሳወጣ እንዲያዩ ፈለግሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 10 10. ስለዚህ ከግብፅ አውጥቼ ወደ ምድረ በዳ አመጣኃቸው፡፡
|
||||
11. \v 11 እንዲታዘዙትና በሕይወትም እንዲኖሩ ሕጌንና ሥርዐቴን ሁሉ ሰጠኃቸው፡፡
|
||||
12. \v 12 ደግሞም፣ እኔ ያህዌ ለክብሬ እንደ ለየኃቸው ያውቁ ዘንድ በእኔና በእነርሱ መካከል ምልክት እንዲሆን ሰንበትን ሰጠኃቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 13 13. ነገር ግን የእስራኤል ሕዝብ በምድረ በዳ ዐመፁብኝ፤ ቢጠብቁት ኖሮ በሕይወት ያኖራቸው የነበረውን ትእዛዜን አልጠበቁም፤ ሕጌንም ተላለፉ፣ ሰንበቴንም እንደ ማንኛውም ሌላ ቀን አደረጉት፡፡ እኔም እጅግ ተቆጥቼ በምድረ በዳም ላጠፋቸው ወስኜ ነበር፡፡
|
||||
\v 14 14. ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እኔን እንዳያቃልሉና ሕዝቤን ከግብፅ ማውጣት የምችል ኃያል አምላክ መሆኔን እንዲያዩ ስሜ እንዳይረክስ ስለ ስሜ ተጠነቀቅሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 15 15. ደግሞም ከምድር ሁሉ ይልቅ ውብ ወደ ሆነችው፣ እንደምሰጣቸውም ቃል ወደ ገባሁላቸው ምድር እንደማላስገባቸው እጆቼን አንሥቼ ማልሁ፡፡
|
||||
\v 16 16. ምክንያቱም ሕጐቼን ተላልፈዋል፤ ሥርዐቴን አልጠበቁም፤ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፤ ጣዖቶችን በማምለክ ጸንተዋል፡፡
|
||||
\v 17 17. እኔ ግን በምድረ በዳ እንዳላጠፋቸው እጅግ ራራሁላቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 18 18. ለልጆቻቸውም እንዲህ አልኃቸው፣ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት አታድርጉ፤ ጣዖቶቻቸውን አታምልኩ፡፡
|
||||
\v 19 19. እኔ አምላካችሁ ያህዌ ነኝ፡፡ ሕጌንና ትእዛዜን በጥንቃቄ ጠብቁ፡፡
|
||||
\v 20 20. እናንተ የእኔ ለመሆናችሁ ምልክት የሆነውን ሰንበቴን አክብሩ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue