Sat Oct 13 2018 05:30:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
19d93be37c
commit
c946b0677e
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 23 \v 22 22. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከረጅሙ ዝግባ ጫፍ ላይ አንድ ቅርንጫፍ ወስጄ እተክለዋለሁ፤ ከቀንበጦቹ ጫፍ አንዱን ቀንጥሼ ከፍ ባለ ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፡፡ ቅርንጫፎች ያወጣል፤ ፍሬ ያፈራል፤ ያማረ ዝግባም ይሆናል፡፡ የወፍ ዐይነት ሁሉ መኖሪያውን በዚያ ያደርጋል፤ በቅርንጫፎቹም ጥላ ሥር ያርፋል፡፡
|
||||
\v 23 22. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከረጅሙ ዝግባ ጫፍ ላይ አንድ ቅርንጫፍ ወስጄ እተክለዋለሁ፤ ከቀንበጦቹ ጫፍ አንዱን ቀንጥሼ ከፍ ባለ ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፡፡ \v 22 ቅርንጫፎች ያወጣል፤ ፍሬ ያፈራል፤ ያማረ ዝግባም ይሆናል፡፡ የወፍ ዐይነት ሁሉ መኖሪያውን በዚያ ያደርጋል፤ በቅርንጫፎቹም ጥላ ሥር ያርፋል፡፡
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 23 23. ረጃጅም ዛፎችን የማስወግድ፣ ትንንሾቹን የማሳድግ እኔ ያህዌ መሆኔን የዱር ዛፎች ሁሉ ያውቃሉ፡፡ የለመለመውን ትልቅ ዛፍ አጠወልጋሁ፣ የደረቀውንም ዛፍ አለመልማለሁ፡፡ እኔ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ፤ የተናገርሁትም በእርግጥ ይፈጸማል፡፡
|
||||
\v 24 ረጃጅም ዛፎችን የማስወግድ፣ ትንንሾቹን የማሳድግ እኔ ያህዌ መሆኔን የዱር ዛፎች ሁሉ ያውቃሉ፡፡ የለመለመውን ትልቅ ዛፍ አጠወልጋሁ፣ የደረቀውንም ዛፍ አለመልማለሁ፡፡ እኔ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ፤ የተናገርሁትም በእርግጥ ይፈጸማል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 18 \v 1 1. የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤
|
||||
\v 2 2. ስለ እስራኤል ምድር፣ ‹‹ወላጆች ጐምዛዛ የወይን ፍሬ በሉ፤ ነገር ግን የልጆቻቸውን ጥርስ አጠረሱ›› የሚል ምሳሌ ትናገራላችሁ፡፡ እንዲህ ስትሉ የቀደሙ ወላጆቻችሁ ለፈጸሙት ኃጢአት እናንተ እየተቀጣችሁ መሆኑን መናገራችሁ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 3. ነገር ግን እኔ ጌታ ያህዌ በሕያውነቴ አምላሁ፤ እናንተ እስኤላውያን ከእንግዲህ ይህን ምሳሌ አትናገሩም፡፡
|
||||
\v 4 4. የእያንዳንዱ ሰው ሕይወት የእኔ ነው፤ የወላጅም ሆነ የልጅ ሕይወት የእኔ ነው፤ ኃጢአትን የሚደርጉ በኃጢአታቸው ይሞታሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 5 5. አንድ ሰው ጻድቅ ፍትሐዊና ቀና ቢሆን፣
|
||||
\v 6 6. በኮረብታው ላይ ባለው መስገጃ ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ አይበላም፤ ሌሎቹ እስራኤላውያን እንደሚደርጉት አማልክት እንዲረዱት አይጠይቅም፣ ከለላ ሰው ሚስት ጋር ወይም የወር አበባ ከታያት ሴት ጋር አይተኛም
|
Loading…
Reference in New Issue