Sat Oct 13 2018 05:24:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-13 05:24:04 +03:00
parent 29b9616243
commit b80ab98f7d
7 changed files with 15 additions and 0 deletions

2
16/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 49 49. እኔ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ በራሴ እምላለሁ፤ አንቺና ሴት ልጆችሽ ያደረጋችሁትን እህትሽ ሰዶምና ልጆቿ እንኳ አላደረጉም፡፡
50. \v 50 የእኅትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነው፤ እርሷና ሴት ልጆቿ እብሪተኞች፣ ጥጋበኞችና ደንታ ቢሶች ነበሩ፤ ድኾችንና ችግረኞችን አይረዱም ነበር፡፡

2
16/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 51 ኩራተኞች ነበሩ፤ በፊቴ አስጸያፊ ተግባር መፈጸማቸውን ባየሁ ጊዜም አስወገድኃቸው፡፡
52. \v 52 ሰማርያም ብትሆን የአንቺን ግማሽ ያህል እንኳ ኃጢአት አልሠራችም፤ ከእርሷ ይበልጥ አንቺ እጅግ አስጸያፊ የሆነ ኀጢአት አድርገሻል፡፡ የአንቺ ርኩሰት ከሰማርያ ጋር ሲመዘን እነርሱን ምንም በደል የሌለባቸው ያስመስላቸዋል፡፡

3
16/53.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 53 53. የአንቺ ኀጢአት እጅግ የከፋ በመሆኑ የእነርሱን ዐመፅ ቀላል ያደርገዋል፡፡ ስለዚህም ከእነርሱ የበለጠ እቀጣሻለሁ፤ ከዚህም የተነሣ እጅግ ታፍሪያለሽ እጅግም ትዋረጂያለሽ፡፡
\v 54 54. ሆኖም፣ አንድ ቀን የሰዶምና የሰማርያን፣ በአጠገባቸው ያሉ ከተሞችንም ምርኮ እመልሳለሁ፤ የእነርሱን በምመልስበት ጊዜ፣ የአንቺንም ምርኮ እመልሳለሁ፡፡
\v 55 55. ካደረግሽው ክፉ ተግባር የተነሣ በጣም ታፍሪያለሽ፤ ይህም የእነዚያ ከተማ ሰዎችን ደስ ያሰኛቸዋል፡፡

3
16/56.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 56 56. የሰዶምና የሰማርያ ሰዎች እንደ ገና ይበለጽጋሉ፤ አንቺና አጠገብሽ ያሉ ከተሞች ሰዎችም እንደ ገና ትበለጽጋላችሁ፡፡
\v 57 57. የሰዶም ሰዎችን እጅግ ንቀሻቸው ነበር፤
\v 58 58. ይህም ከእርሷ ይልቅ አንቺ የበለጠ ዐመፀኛ መሆንሽ ከመገለጡ በፊት ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የኤዶምና የፍልስጥኤም ሰዎች ይሰድቡሻል፤ ይንቁሻል፡፡

1
16/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 59 59. በስድነትሽና በአስጸያፊ ተግባርሽ ቅጣትሽን መቀበል አለብሽ፤ ይህን የተናገርሁ እኔ ያህዌ ነኝ፡፡

2
16/60.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 60 60. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ቃል ኪዳኔን በማፍረስ መሐላዬን ንቀሻልና ተገቢውን ቅጣት ከእኔ ዘንድ ትቀበያለሽ፡፡
\v 61 61. ነገር ግን በወጣትነትሽ ዘመን ከአንቺ ጋር የገባሁን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፡፡

2
16/62.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 62 62. እንደ ሴት ልጆችሽ የሆኑትን ሆኖም፣ ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ዐይነት ኪዳን የሌላቸውን የሰዶምና የሰማርያ ሰዎችን ስትቀበዪ ባደረግሽው ክፉ ሥራ ሁሉ ታፍሪያለሽ፡፡
\v 63 63. ከአንቺ ጋር ኪዳኔን አጸናለሁ፤ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል ያለኝ መሆኑንም ታውቂያለሽ፡፡