Sat Oct 13 2018 05:22:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-13 05:22:04 +03:00
parent dab00abb6e
commit 29b9616243
11 changed files with 24 additions and 0 deletions

2
16/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 25 \v 26 25. በየዐውራ መንገዱ ዳር የጣዖት ማምለኪያ ቦታዎችን ሠርተሸ ውበትሽን አረከሰሽ፤ ለዐላፊ አግዳሚ ሁሉ ሰውነትሽን አሳልፈሽ እየሰጠሸ በየቀኑ አመንዝራነትሽን አበዛሽ፡፡
26. እነዚያ ቅንዝረኞች ግብፃውያን ጐረቤቶችሽ ከአንቺ ጋር የዝሙት ሥራ እንዲፈጽሙ አደረግሽ፤ እኔን ለማስቆጣት ምንዝርናሽን አበዛሽ፡፡

3
16/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27. ስለዚህ እኔ ቀጣሁሽ፤ አንዳንድ የአገርሽን ክፍሎች ጠላቶችሽ እንዲይዙ አደረግሁ፡፡ ስግብግብ ጠላቶችሽ ፍልስጥኤማውያን እንዲያሸንፉሽ አደረግሁ፤ እነርሱ ራሳቸው እንኳ በዚህ ወራዳ ተግባርሽ ደንግጠዋል፡፡
28. ምንጊዜም ፍላጐትሽ ከብዙ ወንዶች ጋር መተኛት በመሆኑ፣ አሦራውያን ሰራዊት ጋር እንኳ አመነዘርሽ፤ ይህም ሁሉ ገና አልረካሽም፡፡
29. የነጋዴች አገር ከሆነችው ከባቢሎን ሰራዊትም ጋር አመነዘርሽ፤ እነርሱም ቢሆኑ አላረኩሽም፡፡

2
16/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 30 \v 31 እኔ ጌታ ያህዌ እንዲህ እላለሁ፤ ኅፍረተ ቢስ እንደ ሆነች አመንዝራ ሴት ይህን ሁሉ ማድረግሽ፣ ፍትወትሽን መቆጣጠር የማትችዪ መሆንሽንና ፍላጐትሽን ለማርካት ማንኛውንም ልቅ የዝሙት ሥራ ከመፈጸም ወደ ኃላ እንደማትዪ ያሳያል፡፡
31. በየከተማው አደባባይ ጣዖቶችን የምታመልኪባቸው ቦታዎች ባሠራሽ ጊዜ እንደ ማንኛዋም ዝሙት አዳሪ አልነበርሽም፤ ዝሙት አዳሪዎች ገንዘብ ይጠይቃሉ፤ አንቺ ግን ለዝሙት ሥራሽ ገንዘብ መቀበል አልፈለግሽም፡፡

3
16/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 32 አንቺ ከገዛ ባሏ ይልቅ ሌሎችን የምታስተናግድ አመንዝራ ነሽ፡፡
\v 33 33. ማንኛዋም አመንዝራ ሴት ገንዘብ ይከፈላት ነበር፤ አንቺ ግን ገንዘብ በመቀበል ፈንታ ለወዳጆችሽ ስጦታ ታበረክቺአለሽ፤ ከየአቅጣጫው መጥተው ከአንቺ ጋር እንዲያመነዝሩ መደለያ ገንዘብ ትሰጪያለሽ፡፡
\v 34 34. ምንም እንኳ ተግባርሽ የዝሙት አዳሪ ሴት ቢሆንም፣ ከሌሎች ዝሙት አዳሪዎች የተለየሽ ሆነሻል፤ እነርሱ ለአንቺ ገንዘብ ሊከፍሉሽ ሲገባ በተቃራኒው አንቺ ገንዘብ ትሰጫቸዋለሽ፡፡

3
16/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 35 35. አንቺ አመንዝራ ኢየሩሳሌም ጌታ ያህዌ የሚለውን ስሚ፤
\v 36 36. እርሱ እንዲህ ይላል፣ ‹‹በዙሪያሽ ካሉ ሁሉ ጋር አመንዝረሻል፤ ከወንድ ጣዖቶችሽ ጋር ተኝተሻል
37. \v 37 ልጆችሽንም መሥዋዕት አድርገሽ አቅርበሽላቸዋል፡፡

2
16/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 38 በዚህ ምክንያት የወደድሻቸውንና የጠላሻቸውን ውሽሞችሽን እሰበስባለሁ፤ በፊታቸው እርቃንሽን አደርግሻለሁ፤ እነርሱም ኅፍረተ ሥጋሽን ያያሉ፡፡
39. \v 39 ለአመንዝራና ለነፍሰ ገዳይ ሴቶች በሚገባው ፍርድ እቀጣሻለሁ፤ በቅናቴና በቁጣየ አጠፋሻለሁ፡፡

3
16/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 40 40. ለጠላቶችሽ አሳልፌ እሰጥሻለሁ፤ እነርሱም የማምለኪያ ቦታሽንና መሠዊያሽን ያፈርሳሉ፤ ልብስሽን ይገፉሻል፤ ምርጥ ጌጣጌጥሽን ይቀሙሻል፤ ዕርቃንሽንና ባዶ እጅሽን ያስቀሩሻል፡፡
\v 41 41. በድንጋይ ወግሮ፣ በሰይፍ ቆራርጦ የሚገድልሽን ሕዝብ በአንቺ ላይ ያመጣሉ፡፡
42. \v 42 ቤቶችሽን ያቃጥላሉ፤ በብዙ ሴቶችም ፊት ይቀጡሻል፡፡ ግልሙትናሽንና ከአንቺ ጋር ለሚተኙ ሰዎች ዋጋ መክፈልሽን ለማስተው ይህን ሁሉ አንቺ ላይ እንዲያደርሱ እተዋቸዋለሁ፡፡

1
16/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
43. ከዚያ በኃላ በአንቺ ላይ የነበረው ቁጣዬ ይበርዳል፤ የቅናት ቁጣዬም ከአንቺ ይርቃል፤ ከእንግዲህም በአንቺ ላይ አልቆጣም፡፡

2
16/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 44 44. በልጅነትሽ ዘመን ለአንቺ ያደረግሁትን ሁሉ ረሳሽ፤ እኔን ለማስቆጣትም እነዚህን ክፉ ነገሮች ሁሉ አደረግሽ፡፡ ከሌሎች መጥፎ ተግባሮችሽ በተጨማሪ የዝሙት ኃጢአቶችንም አበዛሽ፡፡ ስለዚህ ጌታ ያህዌ እነዚህን ሁሉ በማድረግሽ እቀጣሻለሁ ይላል፡፡
\v 45 45. በምሳሌ የሚናገር ሁሉ፣ ‹‹ሴት ልጅ በእናቷ ትወጣለች›› በማለት ስለ አንቺ ይናገራል፡፡

1
16/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 46. በእርግጥም አንቺ በእናትሽ ወጥተሻል፤ እናትሽ ባሏንና ልጆቿን ጠልታ ነበር፤ አንቺም ባሎቻቸውንና ልጆቻቸውን እንደ ተጸየፉ እኅቶችሽ ነሽ፡፡ አባታችሁ ራ እናታችሁ ኬጢያዊት ነበሩ፡፡

2
16/47.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 47 47. ታላቋ እኅትሽ ከአንቺ በስተ ሰሜን ከሴት ልጆቿ ጋር የምትኖረው ሰማርያ ናት፤ ታናሿ እኅትሽም ከአንቺ በስተ ደቡብ ከሴት ልጆቿ ጋር የምትኖረው ሰዶም ናት፡፡
\v 48 48. አንቺም የእነርሱን አስጸያፊ ተግባር ከመፈጸም አልፈሽ ፈጥነሽ ከእነርሱ የበለጠ ኀጢአተኛ ሆነሽ ተገኘሽ፡፡