Sat Oct 13 2018 05:20:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-13 05:20:04 +03:00
parent 83f1b209ba
commit dab00abb6e
11 changed files with 23 additions and 0 deletions

1
16/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 16 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤ \v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ ምን ያህል አስጸፊ ተግባር እንዳደረገች ለኢየሩሳሌም ተናገር፡፡ \v 3 እንዲህም በላት ‹ጌታ ያህዌ ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይላል፤ የተወለድሽው በከነዓን ምድር ነበር፤ አባትሽ አሞራዊ ሲሆን እናትሽ ግን ኬጢያዊት ነበረች፡፡

2
16/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 4. በተወለድሽበት ቀን እትብትሽ አልተቆረጠም ነበር፤ አካልሽ በውሃ አልታጠበም ወይም በጨው ታሽቶ እንደ ሌሎች እስራኤላውያን ሕፃናት በጨርቅ አልተጠቀለለሽም ነበር፡፡
5. እንዲህ ያለውን ለአንቺ ለማድረግ ያዘነልሽ ወይም ደግነት ያሳየሽ ሰው አልነበረም፡፡ ይልቁን በጣም ጠሉሽ፤ እንድትሞቺ በማለት ወዲያውኑ እንደ ተወለድሽ ውጪ ሜዳ ላይ ጣሉሽ፡፡

2
16/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. እኔም በዚያ ሳልፍ፣ በገዛ ደምሽ ተነክረሽ ስትንፈራገጪ አገኘሁሽ፣ በደምሽ ውስጥ ተኝተሸ ሳለሽ፣ ‹‹በሕይወት እንድትኖሪ እፈልጋለሁ! አልሁሽ፡፡
7. ሜዳ ላይ እንዳለ ተክል አሳደግሁሽ፤ አንቺም አድገሽ፤ እንደ ብርቅ ዕንቁ ሆንሽ፤ አድገሽ በጣም ውብ ሴት ሆንሽ፤ ያም ሆኖ ግን እርቃንሽን ነበርሽ፡፡

1
16/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 8. እንደ ገናም በአጠገብሽ ሳልፍ እንደማገባሽ ምልክት እንዲሆን በመጐናጸፊያዬ ሸፈንሁሽ፤ አንቺም ራቁትሽን አልነበርሽም፤ ከአንቺ ጋር የጋብቻ ውል ፈጸምሁ፤ አንቺም ሚስቴ ሆንሽ›› ይላል የሰራዊት ጌታ ያህዌ፡፡

4
16/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9. ከዚያም በኃላ መላ አካልሽንና በደም የተበከለ ሰውነትሽን አጠብሁ፤ በወይራ ዘይትም ቀባሁሽ፡፡
10. ወርቀ ዘቦ አለበስሁሽ፤ ምርጥ ቆዳ ጫማም አደረግሁልሽ፤ ሐር ሻሽ በራስሽ ላይ አሰርሁልሽ፤ ውድ የሆነ ካባ ደረብሁልሽ፡፡
11. በጌጣ ጌጥ አንቆጠቆጥሁሽ፤ በእጅሽ አንበር፤ በአንገትሽም ድሪ አጠለቅሁልሽ፤
12. በአፍንጫሽ ቀለበት፣ በጆሮሽም ጉትቻ፣ በራስሽም ላይ ውብ አክሊል አደረግሁልሽ፡፡

2
16/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. በወርቅና በብር አጌጥሽ ከልዩ ልዩ ሐር የተሠሩና በጥልፍ ጌጥ የተዋቡ ውድ ልብሶች ነበሩሽ፤ ምርጥ ከሆነ ዱቄት የተጋገረ ዳቦ፣ ማርና የወይራ ዘይት ትመገቢ ነበር፡፡ በጣም የተዋበች ሴት ሆንሽ፤ እኔም አንቺን ንግሥት አደረግሁሽ፡፡
14. እንደዚህ ውብ ያደረግሁሽ እኔ ጌታ ያህዌ መሆኔን በማወቃቸው ሌሎች ሕዝቦችም ስለ አንቺ ሰሙ፡፡

2
16/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 15 \v 16 15. አንቺ ግን ውብ ያደረግሁሽ እኔ መሆኔን ዘንግተሸ ካገኘሽው ወንድ ሁሉ ጋር አመነዘርሽ፤ እነርሱም በውበትሽ ረኩ፡፡
16. ከልብሶችሽ ጥቂቱን ወስደሽ የምታመነዝሪበትን መስገጃ ስፍራ አስጌጥሽበት፤ እንዲህ ዐይነት ነገር ከዚያ ቀደም አልታየም፤ ወደ ፊትም አይኖርም፡፡

3
16/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17. የሰጠሁሽንም ንጹሕ የወርቅና የብር ጌጥ ወስደሽ፣ የወንድ ምስሎች ለራስሽ አበጀሽ፤ ከእነርሱም ጋር ዝሙት ፈጸምሽ፡፡
18. ወርቀ ዘቦ ልብስሽን ወስደሽ ደረብሽላቸው፤ ለእነርሱ ክብር ለመስጠት በፊታቸው ዘይትና ዕጣን አቃጠልሽ፡፡
19. ምርጥ ከሆነ ዱቄት የተሠራውን እንጀራና እንድትበዪ የሰጠሁሽን የወይራ ዘይትና ማር፣ መልካም መዐዛ ያለው ዕጣን አድርገሽ ለጣዖቶች መሥዋዕት አቀረብሽ፤ እንዲህ ያለ ነገር መፈጸሙን የተናገርሁ እኔ ጌታ ያህዌ ነኝ፡፡

3
16/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20. ዝሙት መሥራትሽ አልበቃ ብሎሽ፣ ለእኔ መሆን የነበረባቸውን ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽን መሥዋዕት በማድረግ አቀረብሽላቸው፡፡
21. ልጆቼን በማረድ ለጣዖቶች መሥዋዕት አድርገሽ አቀረብሽ!
22. በእነዚህ አስጸያፊ ተግባሮችሽና አመንዝራነትሽ ሁሉ ከእናትሽ ማሕፀን እንደ ወጣሽ ዕርቃንሽን ሆነሽ በደምሽ ውስጥ ስትንፈራገጪ የነበርሽበትን የሕፃንነት ወራት አላስታወስሽውም፡፡

2
16/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 23 \v 24 23. ክፉና አስደንጋጭ ነገር እንደሚደርስብሽ እኔ ጌታ ያህዌ ተናግሬአለሁ፤ ይህን ሁሉ ክፉ ነገር ካደረግሽ በኃላ
24. ጣዖቶችን ለማምላክ በከተማው አደባባይ ሁሉ ማምለኪያ ቦታዎች ሠራሽ፡፡

View File

@ -53,6 +53,7 @@
"14-title",
"15-title",
"16-title",
"16-01",
"17-title",
"18-title",
"19-title",