Tue Oct 16 2018 13:55:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:55:09 +03:00
parent 887331b14e
commit b4347cfda9
6 changed files with 12 additions and 14 deletions

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ገዢው ከርስቱ ጥቂቱን ከልጆቹ ለአንዱ ቢሰጥ፣ ያ ስጦታ ለዘለቄታው ለዘሩ ይሆናል፡፡
17. ነገር ግን አንድ ሰው ርስቱን ከአገልጋዮቹ ለአንዱ ቢሰጥ፣ የእርስ ንብረት የሚሆነው እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ብቻ ይሆናል፡፡ ከዚያም ሰውየው ርስቱን መልሶ ይወስዳል፡፡ ገዢው ርስቱን ለልጆቹ ቢሰጥ ግን፣ ለዘለቄታው የእነርሱ ይሆናል፡፡
18. ገዢው የሰዎችን ርስት መውሰድና እነርሱን በማፈናቀል ሌላ ቦታ እንዲኖሩ ማስገደድ የለበትም፡፡ ማንኛውም ሰው ከገዛ ራሱ ንብረት እንዳይፈናቀል ለልጆቹ የሚሰጠው ርስት ከገዛ ራሱ እንጂ፣ ከሌላው ርስት በመውሰድ መሆን የለበትም፡፡››
\v 16 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ገዢው ከርስቱ ጥቂቱን ከልጆቹ ለአንዱ ቢሰጥ፣ ያ ስጦታ ለዘለቄታው ለዘሩ ይሆናል፡፡
\v 17 ነገር ግን አንድ ሰው ርስቱን ከአገልጋዮቹ ለአንዱ ቢሰጥ፣ የእርስ ንብረት የሚሆነው እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ብቻ ይሆናል፡፡ ከዚያም ሰውየው ርስቱን መልሶ ይወስዳል፡፡ ገዢው ርስቱን ለልጆቹ ቢሰጥ ግን፣ ለዘለቄታው የእነርሱ ይሆናል፡፡ \v 18 ገዢው የሰዎችን ርስት መውሰድና እነርሱን በማፈናቀል ሌላ ቦታ እንዲኖሩ ማስገደድ የለበትም፡፡ ማንኛውም ሰው ከገዛ ራሱ ንብረት እንዳይፈናቀል ለልጆቹ የሚሰጠው ርስት ከገዛ ራሱ እንጂ፣ ከሌላው ርስት በመውሰድ መሆን የለበትም፡፡››

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 19 \v 20 19. ከዚያም ሰውየው በራእይ በበሩ አጠገብ ካለው መግቢያ፣ በሰሜን በኩል ወዳለው ወደ ካህናቱ የተቀደሱ ክፍሎች አመጣኝ፣ በስተ ምዕራብ ጫፍ ላይ ያለ አንድ ቦታም አሳየኝ፡፡
20. እርሱም፣ ‹‹ካህናቱ ለኃጢአት የቀረበውን መሥዋዕት የሚቀቅሉት፣ የእህሉንም ቁርባን የሚጋግሩት እዚህ ቦታ ነው፤ አንድ ሰው እነርሱን በመንካት እንዳይቀደሰ እነዚህ መቀቀልና መጋገር ያለባቸው ክፍሎቻቸው ውስጥ እንጂ፣ ከዚያ ውጭ መሆን የለበትም›› አለኝ፡፡
\v 19 ከዚያም ሰውየው በራእይ በበሩ አጠገብ ካለው መግቢያ፣ በሰሜን በኩል ወዳለው ወደ ካህናቱ የተቀደሱ ክፍሎች አመጣኝ፣ በስተ ምዕራብ ጫፍ ላይ ያለ አንድ ቦታም አሳየኝ፡፡ \v 20 እርሱም፣ ‹‹ካህናቱ ለኃጢአት የቀረበውን መሥዋዕት የሚቀቅሉት፣ የእህሉንም ቁርባን የሚጋግሩት እዚህ ቦታ ነው፤ አንድ ሰው እነርሱን በመንካት እንዳይቀደሰ እነዚህ መቀቀልና መጋገር ያለባቸው ክፍሎቻቸው ውስጥ እንጂ፣ ከዚያ ውጭ መሆን የለበትም›› አለኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 21. ከዚያም ሰውየው ወደ ውጩ አደባባይ አመጣኝ፤ በአራቱም ማእዘን ዙሪያ መራኝ፡፡ በእያንዳዱም ማእዘን የተከለለ ቦታ አየሁ፤
22. እያንዳንዱም ሃያ ሁለት ሜትር ርዝመት ዐሥራ ስድስት ሜትር ስፋት ነበረው፡፡
23. በእዚህ የተከለሉ ቦታዎች ዙሪያ በውስጥ በኩል እሳት የሚነድት ካብ ነበር፡፡
24. ሰውየውም፣ ‹‹እነዚህ የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የሆኑት ሌዋውያን ሕዝቡ ለመሥዋዕት የሚያመጣቸውን የሚያዘጋጁባቸው ክፍሎች ናቸው›› አለኝ፡፡
\v 21 ከዚያም ሰውየው ወደ ውጩ አደባባይ አመጣኝ፤ በአራቱም ማእዘን ዙሪያ መራኝ፡፡ በእያንዳዱም ማእዘን የተከለለ ቦታ አየሁ፤ \v 22 እያንዳንዱም ሃያ ሁለት ሜትር ርዝመት ዐሥራ ስድስት ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ \v 23 በእዚህ የተከለሉ ቦታዎች ዙሪያ በውስጥ በኩል እሳት የሚነድት ካብ ነበር፡፡ \v 24 ሰውየውም፣ ‹‹እነዚህ የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች የሆኑት ሌዋውያን ሕዝቡ ለመሥዋዕት የሚያመጣቸውን የሚያዘጋጁባቸው ክፍሎች ናቸው›› አለኝ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 47 \v 1 \v 2 1. ከዚያም ሰውየው በራእይ ወደ ቤተ መቅደሱ መግቢያ መልሶ አመጣኝ፤ እዚያም ከመግቢያው ሥር የሚወጣ ውሃ ወደ ምሥራቅ ሲፈስ አየሁ፡፡ ውሃው ቁልቁል ይፈስ የነበረው በደቡብ በኩል ባለው መግቢያ ከመሠዊያው በስተ ቀኝ በኩል ነበር፡፡
2. ከዚያም በሰሜን በኩል ባለው በር ወደ ውጭ አወጣኝ፣ በስተ ምሥራቅ በኩል ወዳለው የውጭ በር መራኝ፡፡
\c 47 \v 1 ከዚያም ሰውየው በራእይ ወደ ቤተ መቅደሱ መግቢያ መልሶ አመጣኝ፤ እዚያም ከመግቢያው ሥር የሚወጣ ውሃ ወደ ምሥራቅ ሲፈስ አየሁ፡፡ ውሃው ቁልቁል ይፈስ የነበረው በደቡብ በኩል ባለው መግቢያ ከመሠዊያው በስተ ቀኝ በኩል ነበር፡፡
\v 2 ከዚያም በሰሜን በኩል ባለው በር ወደ ውጭ አወጣኝ፣ በስተ ምሥራቅ በኩል ወዳለው የውጭ በር መራኝ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. ሰውየው ወደ ምሥራቅ እየሄደ እያለ በእጁ መለኪያ እንደ ነበር አየሁ፡፡ 540 ሜትር ለካ፤ ከዚያም እስከ ቁርጭምጭሚት በሚደርስ ውሃ ውስጥ መራኝ፡፡
4. ከዚያም ሌላ 540 ሜትር ለካ፤ እኔንም እስከ ጉልበት በሚደርስ ውሃ ውስጥ መራኝ፡፡ ከዚያም ሌላ 540 ሜትር ለካ፤ እኔንም እስከ ወገብ በሚደርስ ውሃ ውስጥ መራኝ፡፡
5. በመቀጠል ሌላ 540 ሜትር ለካ፤ እኔንም መሻገር በማልችለው ወንዝ ውስጥ መራኝ፤ ውሃው በጣም ጥልቅ ስለ ነበር ወደ ፊት ለመሄድ መዋኘት ነበረብኝ፡፡
\v 3 ሰውየው ወደ ምሥራቅ እየሄደ እያለ በእጁ መለኪያ እንደ ነበር አየሁ፡፡ 540 ሜትር ለካ፤ ከዚያም እስከ ቁርጭምጭሚት በሚደርስ ውሃ ውስጥ መራኝ፡፡ \v 4 ከዚያም ሌላ 540 ሜትር ለካ፤ እኔንም እስከ ጉልበት በሚደርስ ውሃ ውስጥ መራኝ፡፡ ከዚያም ሌላ 540 ሜትር ለካ፤ እኔንም እስከ ወገብ በሚደርስ ውሃ ውስጥ መራኝ፡፡ \v 5 በመቀጠል ሌላ 540 ሜትር ለካ፤ እኔንም መሻገር በማልችለው ወንዝ ውስጥ መራኝ፤ ውሃው በጣም ጥልቅ ስለ ነበር ወደ ፊት ለመሄድ መዋኘት ነበረብኝ፡፡

View File

@ -462,7 +462,12 @@
"46-09",
"46-11",
"46-13",
"46-16",
"46-19",
"46-21",
"47-title",
"47-01",
"47-03",
"48-title"
]
}